ያልተመረጠ መንግስት ጂሃድ የሚያካሂድባት ብቸኛዋ ክርስቲያን አገር ኢትዮጵያ ናት!

Holy Trinity Cathedral in Addis Ababa, the seat of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
"ሃይማኖት አይኖርም፡፡ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡" እያለ የክርስቲያኖች ደም በፈሰሰበት ቦታ ላይ ቤተ ስይጣን መስጊድ ይሠራል።
በኒው ዮርክ ከተማ የአዲስ ዓመት ሽብር ጥቃት3ሺህ ሰዎች በተሰውበት ቦታ ላይም እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ መስጊድ መስራት ፈልገው ነበር። አሜሪካውያን ግን በጽኑ ተቃወሙት ስለዚህ ቀረ!
የክርስቶስ ልጆች ነን፣ የተዋሕዶ ልጆች ነን የምትሉ እስኪ እራሳችንን እንጠየቅ፤ ላለፉት 1400 ዓመታት መቼ ነው የሙስሊሞች የጥፋት ጂሃድ በኢትዮጵያ ሳይካሄድ ቀርቶበት የሚያውቅበት ዘመን። ነገስታቶቻችን ከእዚህ የዲያብሎስ ሠራዊት ጋር እየታገሉ ሲሞቱ አልነበረም እንዴ ዘመናቱን የጨረሱት?! ዛሬስ ግልጽ የሆነና በዓረብ ሃገራትና በህገ-ወጥ መንግስቱ የሚደገፍ ጂሃድ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ አይደለምን? እንዴት ነው ይህን ማየት የተሳናችሁ?
በይበልጥ የሚያሳዝነው ደግሞ ከእኛው ወገን"ክርስቲያን" የተባሉት "መምህርና ሰባኪ ነን"የሚሉት ወገኖች መላዋ ኢትዮጵያ፡ አሕዛብን ጨምሮ፡ እግዚአብሔር አምላክን ሙሉ በሙሉ ተቀብላና የጣዖት አምልኮ ቦታዎችን ሁሉ ፈራርሰው የክርስቶስን መምጣት በደስታ እንድትጠባበቅ በማዘጋጀት ፈንታ፤ "አሕዛብም እኮ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው፣ የማምለኪያ ቦታዎች ያስፈልጋቸዋል፣ ተቻችለን ተከባብረን እንኖራለን፣ የእነርሱ ደስታ የእኛም ደስታ ነው ቅብርጥሴ" ሲሉ መስማቱ ነው። ምን ዓይነት መርገም ነው?!
እግዚአብሔር አምላካችን እኮ ቅድስት ሃገሩን እንዲህ ስናረክስበት በጣም እያዘነብን ነው! እንዴት ነው"ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በደማቸው ለሁለት ሺህ ዓመታት የጠበቋት ሃገር ናት፤ የክርስቲያን ሃገር ናት" የሚል ሰባኪ እንኳን የጠፋው? በምን ዓይነት መርፌ እየወጓቸው ነው? ሙስሊሞች "የእኛ ብቻ ናቸው" የሚሏቸው 45 ሃገራት አሉ፤ ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ግን የተሰጠቻቸው አንዲት ትንሽ ሃገር ናት፤ ግን እርሷንም አሳልፈው ለመስጠት ሲሞክሩ ይታያሉ። አባታችን አባ ዘ-ወንጌል"ተዋሕዶ ነኝ ከሚለው 10% ብቻ ነው የሚተርፈው" ሲሉን ትክክል ናቸው።
እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስን አጠንቅቆ የሚያውቅ፣ እርኩሱን ቁርአን እና ሃዲቶችንም ያነበበ፣ ታሪክን የቃኘ፣ መሐመዳውያኑ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ዛሬ በመላው ዓለም እየፈጸሙት ያሉትን ከፍተኛ የጭፍጨፋ ወንጀል የተከታተለ አንድ ክርስቲያን እንዴት ነው ለሉሲፈር አምላኮዎቹ መሐመዳውያን ሌላ የማምለኪያና የነፍስ መግደያ ቦታ እንዲሠራ ፈቃደኛነቱን የሚያሳየው?!
👉የሙስሊሞች ጂሃድ በረመዳን የተመረጠ ነው፤ ከሰሞኑ እንኳን፦
👉መስቀል አደባባይንና ጃን ሜዳን ለመውረስ ጂሃድ እያካሄዱ ነው
👉ኡስታዙ፤ "ኢየሱስ ጌታ አይደለም ነብይ እንጂ። ጌታ አይወልድም አይወለድም" ብሎ እንዲያውጅ ተደረገ
👉በኢሉባቡር ፖሊሶች የተዋሕዶ ልጆችን ማህተብ በምላጭ ሲበጥሱ ነበር፣
👉በናዝሬት 7 የተዋሕዶ ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት ተመርዘው ተገደሉ ።
👉ግራኝ  አሕመድና ታከለ ዑማ መስጊድ ለመስራት ወሰኑ
👉በግብጽ 14 ኮፕት ወገኖቻችን ታስረዋል
👉በናይጄሪያ ላለፉት ወራት 600ክርስቲያኖች በፉላኒ መሐመዳውያን ተጨፍጭፈዋል፤
👉በአፍጋኒስታን በጥቂቱ 300 ሰዎች ተገድለዋል አይሲስ እና አልኬዳ 200ሰዎችን ገድለዋል
አዎ! በዚህ ሳምንት ብቻ)..ማለቂያ የለውም...
በዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም፡ በቅርቡ ይህ እርኩስ የሰዶምና ገሞራ መንግስት ገንዘብ የሚለግሱትን ግብረ-ሰዶማውያን ለማስደሰት በዓለም አንጋፋ የሆነ የግብረ-ሰዶማውያን ማምለኪያ ቦታ ልንሠራ ነው ይላል፤ ያኔም "እነርሱም ኢትዮጵያውያን ናቸው፣ መብታቸው ነው!" እንደምትሉ ከወዲሁ ማወቅ ይቻላል።
በነገራችን ላይ፤ በምሥራቅ አፍሪቃ አንጋፋ ነው የተባለለት መስጊድ ባለፈው ዓመት ላይ በኢትዮጵያ ምድር በጂቡቲ ተገንብቷል። የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ነው የሠራቸው።
እንደው የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆነው ሰይጣናዊ አምልኮ እስልምና ለምን ቤተ ክርስቲያን ጎን መስጊድ መስራት እንደሚመርጥ ምክኒያቱ ወይም ዓላማው ምን እንደሆነ ለማወቅ ተስኖን ነውን?እስልምና ክርስትናን በተለይም ተዋሕዶን ለመዋጋትና ለማጥፋት የተፈጠረ መቅሰፍት እንደሆነ መረዳትስ አልተቻለንምን? ምን ያህል ክርስቲያን መገደል አለበት፣ ስንትስ ቤተ ክርስቲያን መቃጠልና መውደም አለበት ይህን ለመረዳት?
መምህራን እና ሰባክያን ባካችሁ ይህን ህዝብ የእንቅልፍ ኪኒን እየሰጣችሁ የቤት ሥራውን እንዳይሠራ እንቅፋት አትሁኑት! ባካችሁ የጠፉ ነፍሶችን ወደ ክርስቶስ ለመመለስ ተግታችሁ ሥሩ!ባካችሁ ሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አታርሷት፣ ለጣዖት አምላኪዎች አሳልፋችሁ አትስጧት!
ወደድክም ጠላህም ጦርነት ላይ ነህ!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment