የኢትዮጵያ ጠላቶች!



ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ግራኝ ዐቢይ አሕመድና ተከታዮቹ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙ ሥጋዊ ፍጥረታት ናቸው። እነዚህ ቆለኛ አሕዛብ ኢትዮጵያንና አምላኳን ክፉኛ በመበደል ላይ ናቸው። ሁሉም በዝቅተኛማው እና ሸለቋማው ቦታ ከሚገኘው አፈር የተፈጠሩ በግብጻዊቷ አጋር ማንነትና ምንነት "ሞትና ባርነት" የተጠናወታቸው  አሕዛብ ናቸውና መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያንን ተከታትሎ ማጥቃት ተቀዳሚው ዕቅዳቸው/ግዴታቸው ነው።

የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ብቻ ናቸው። ከኦሪት ጊዜ ጀምሮ ጦርነቱ በመካሄድ ላይ ያለው በሁለቱ ሕዝቦች መካከል ነው። በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሃገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment