ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በዓለም ድንቅ ከሆኑት ካቴድራሎች (የካቶሊክ የአምልኮ ስፍራ) መካከል አንዱ በሆነው በኮሎኝ ከተማ ካቴድራል ቅዳሴ እየተካሄደ ነው። ምዕመናን ቀስበቀስ ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት እየተካሄደ ነው።
ጀርመን ኮሮና ቫይረስ
170,000 በቫይረሱ ተጠቅተዋል
130,000 ከፋይረሱ አገግመዋል
7,000 በቫይረሱ ሞተዋል
ጀርመናውያን በብዛት "ክርስቲያኖችን" ቢሆኑም ለበዓላት ካልሆነ ወደ ቤተ ክርስቲያን እምብዛም አይሄዱም። እንደዛም ሆኖ፤ ለሰንበትና ለበዓላት የገባያ ቦታዎች ዝግ ናቸው።
ኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ
በአውሮፕላን ያስገቡት ካልሆነ በቀር ኮሮና የሚባል ቫይረስ በኢትዮጵያ የለም፤ በሌላ ነገር እንጅ በኮሮና የሞተ ሰውም የለም። ቤተ ክርስቲያን የሚያዘወተረው የአማኞች ቍጥር በዓለም ከፍተኛው እንደሆነ በሚነገርባት ክርስቲያን ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ዘግተዋል። ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ቅሌት!
Blogger Comment
Facebook Comment