ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዲያብሎስ በሚገዛት በዚህች ዓለም ሕዝበ ክርስቲያኑን አታለው ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቅና አምላኩን እንዲጠራጠር አደረጉት፤ ለመሐመዳውያኑ ግን ሁኔታዎችን አመቻችሏቸው፤ አንድ በአንድ ደፍረው በመውጣት ለዲያብሎስ በጋራ እንዲሰግዱለት እድሉን ፈጠሩላቸው።
እያየን ነው ወገኖች!?
እኔ በጣም ያዘንኩት በተዋሕዶ "አባቶች"፣ መምህራንና መገናኛ ብዙኅን ነው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዓለም አርአያ ልትሆን የምትችልበትን ትልቅ ዕድል ነው እንዳትጠቀምበት የተደረገችው። በጣም ትልቅ ዕድል አመለጠን!
አፍጋኒስታን እንደ ኢትዮጵያ ተራራማ ሃገር ናት፣ የዲያብሎስ መንፈስ መቀመጫም ናት። እንኳን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አጠገብ ፤ ከባሕር ጠለል ከሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ በላይ በሚገኙ ቦታዎች ኮሮና ቫይረስ ድርሽ አይልም" ብዬ ነበር፤ ያው ዲያብሎስ "የምን ኮሮና፤ አይዟችሁ!" ብሎ እንዲደፍሩ ለልጆቹን አበረታታቸው። የኛዎቹ ግን "ከቤታችሁ አትውጡ፣ እርቀታችሁን ጠብቁ!እጃችሁን ታጠቡ" እያሉ የዶክተርን፣ የፖሊስን እና የጠቅላይ ሚንስትሩን ሚና ተጫውተዋል። ይህን ታሪክ አይረሳውም!

Blogger Comment
Facebook Comment