የይሑዳ አንበሳን የሚጠላ አንድ ቆለኛማ “ጠማማ መሪ” በምንም ዓይነት ተዓምር በረከት፣ ብልጽግና እና ሰላም ለኢትዮጵያ ሊያመጣ አይችልም።

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያውያን እየተራቡ፣ እየታመሙ፣ እየተፈናቀሉ፣ እየተሰደዱና እየተገደሉ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሐወልት ያሠራል።

አዎ! ተከታዮቹም እንዲሁ የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ ሃይማኖቷና የአምላኳ የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች ናቸው። እስኪ ከየት እንደሆኑ ሁሉንም በደንብ ታዘቧቸው። አዎ! ሁሉም በዝቅተኛማው እና ሸለቋማው ቦታ ከሚገኘው አፈር የተፈጠሩ በግብጻዊቷ አጋር ማንነትና ምንነት "ሞትና ባርነት" የተጠናወታቸው ዕድለ-ቢሶች ናቸው። የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ በአባታችን አብርሐም ጨዋዋ ሚስት ሳራ ባሕርይ "ነጻነትና ሕይወት" ከሚገኙበት ከተቀደሱት ተራራማ ቦታዎች አፈር በተገኙትና ከእግዚአብሔር በሆኑት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን ላይ ብቻ ነው። በእግዚአብሔር ዘንድ የዘርና የጎሣ፣ የቆዳ ቀለምና የጾታ ልዩነቶች ምንም ዓይነት ሚና አይጫወቱም። በአምላካችን ዘንድ ትልቅ ቦታ ያላቸው ልዩነቶች የእርሱ በሆኑትና ባልሆኑት መካከል የሚገኙት ልዩነቶች ብቻ ነው። ወይ ከእግዚአብሔር ጋር ነን ወይንም አይደለንም፣ ወይ የእግዚአብሔር የሆኑትን ሁሉ በአርአያነት ተከትለን ለሰማይ ቤት እንዘጋጃለን ወይንም የዲያብሎስ የሆኑትን በመከተል ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ወደ ሲዖል እንወርዳለን። ምርጫው የእያንዳንዳችን ነው!ለሰማይ ቤት የሚቀርቡትና ከከፍተኛ ቦታዎች የተገኙት ደገኞቹ የእግዚአብሔር ናቸውና፣ ከዝቅተኛማ ቦታዎች የተገኙት ቆለኞቹ ለመዳን የእግዚአብሔር በሆኑት ደገኞች መመራት፣ መማርና ምሳሌነት መውሰድ ይገባቸዋል። አይ!አይሆንም፤ አሻፈረን ካሉ የተገኙበት አፈር ለጥልቁ ጉድጓድ ይቀርባልና ወደ ሲዖል መውረዳቸው አይቀሬ ነው።

ለዚህም ነው ዘወርወር ብለን በጥሞና ስናይ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ተከታዮች ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙና ሥጋዊ የሆኑት ቆለኞቹ የሆኑት።

የእግዚአብሔር ሕግ የአምላክ ሕግ ነው፤ የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ እግዚአብሔር ነብያቱን፣ ሐዋርያቱንና ቅዱሳኑን ሁሉ ከደገኞቹ እስራኤላውያን ዘር ሲመርጥ ዓለምን ሁሉ የማገልገል ተፈጥሯዊ ብቃት ስላላቸው ነው። ለምን እስራኤላውያንን መረጠ የሚሉ ከሆነ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ማለት ነው።

የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ደገኞች ናቸው። የፉክክር ጉዳይ አይደለም፤ በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሀገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።

ራበተቃራኒው ይህ "ጠማማ መሪ" ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ነፃነት-አልባነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዞ ነው የመጣው፤ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኘ ነውና።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment