ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግሥት በአንድ ሳምንት ውስጥ በተዋሕዶ ላይም በግልጽ ዘምቷል ወደ ቤተ ክርስቲያን አትሂዱ! ለእኛ ተውልን!እናፍርሳት ፥ ድኾችን አትጎብኙ! እኛን አትረብሹን! እናፈናቅላቸው!
...ነጥብጣቦቹን እናገገናኛቸው... "አትሂዱ ብያችሁ አልነበረም! የኔን ትዕዛዝ መፈጸም ነበረባችሁ ፤ በጣም አስቆጥታችሁኛል" አለ ወሮበላው ፈርዖን። የጌታችን ትንሣኤ በጣም ረብሾታል፣ ለፍርድ የሚመጣው የይሑዳው አንበሣም በጣም አስበርግጎታል ፥ በሳምንት ውስጥ ስንት ጉድ አሳየን! ሀገራችን በታሪኳ አይታ የማታውቀውን አረመኔያዊ የሆነ ሥራቸውን እስከ መቼ ድረስ ይቀጥሉበት ይሆን?
በዝዋይ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ገዳም አባቶች በር ዘግተው ቅዳሴ ገቡ። ሥርዓተ ቅዳሴው አልቆ ሲወጡ ግን የሽመልስ አብዲሳ አዲሱ ምልምል ጦር ቤተ ክርስቲያኗ በራፍ ላይ ቆሞ ጠበቃቸው። ከመቅደስም ገብቶ እያዳፋ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዳቸው። አይነ ሥውር አረጋዊ ካህን፣ የገዳሟን አስተዳዳሪ ጨምሮ አሥራ አንድ አባቶችን ወደ ወኅኒ ወረወረ።
የናዝሬት ሕፃናት ግድያ ፣ የእስክንድር ነጋ እሥራት ፣ የዝዋይ አባቶች መታሠር...
...ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...
Blogger Comment
Facebook Comment