ምን እየደበቁ ነው?


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment