ኢትዮጵያ፣ብልጽግና ጣልያን እና ኮሮና ቫይረስ


ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ

የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያንአሜሪካዊ ነው

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት ቀናት ብቻ ሦስት ሺህ ጣልያናውያን በኮሮና ተመትተው ሕይወታቸው አልፋለች። ግን ለምን ጣልያንእንዴት ጣልያን በተጠቂዎች ቁጥር ቻይናን ልትበልጣት ቻለችአንዳንዶች እንደሚሉት ቻይና ለጣልያን የፈሽን ኢንዱስትሪ የጨርቃጨርቅ ምርቶችን ስለምታቀርብ ብዙ ቻይናውያን በጣልያን ሠፍረዋል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በቂ ምክኒያት አይመስለኝም።
ጣልያንአሜሪካዊ
/ አንቶኒ ፋውቺ
ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ተደጋግሞ እንዲታየን የተደረገ ሰው ነው። ኢትዮጵያ ልክ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ባከበረችበት ሰሞን የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ መግለጫ ሰጡ። ከትራምፕ ጋር አብራቸው አንድ ሰው ነበረ። የሰውየውን ማንንተ ስመረምር / አንቶኒ ፋውቺ” እንደሚባልና በአሜሪካ የጤናው ክፍል ብሔራዊ አለርጂና ተላላፊ በሽታዎች ኃላፌ እንደሆነ ደረስኩበት። ታሪኩንም ሳገላብጥ ጣልያን አሜሪካዊ እንደሆነና በኤድስ፣ ኢቦላ፣ ሳርስ፣ ሜርስ እና የአሳማ ጉንፋን በመሳሰሉ ቫይረሶች ላይ ወዲያ ወዲህ ብሎ ብዙ እንደሠራና በጣም ብዙ ሽልማቶችንና ክብሮችን እንዳገኘ ተረዳሁ።/ ፋውቺ፡ ከትናንትና ወዲያ ለኮሮና ቫይረስ በመድሃኒት ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ክሎሮኪን/ Chloroquineየተባለ የወባ በሽታ መድሃኒት አይሆንም፣ አያድንም!” በማለት ውድቅ አደረገው። በዚህም ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጻረረ።
 / ፋውቺ / ቴዎድሮስን ወቀሱ
ቀደም ሲል ዶር ፋውቺ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ዶር ቴዎድሮስ አድሓኖምን በመጻረር ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረገውን ጉዞ ቀደም ብለን ማቋረጣችን ትክክል ነበር። ጣልያን ግን ይህን አላደረገችም። ድንበር አትዝጉ ያለው / ቴዎድሮስ የሚመሩት WHO ተሳስቷል። ሃቁ ግን ኢትዮጵያ እንጅ ጣልያን ልክ እንደ ሎቹ አውሮፓውያን ገራት ድንበሯን ለቻይና በጊዜው ዘግታ ነበር። ግን እንደገባኝ መልዕክቱ የተላለፈው ለዶ/ ቴዎድሮስና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። / ፋውቺማን ወደ ቻይና ብረሩ አላችሁ?” ለማለት የፈለገ ይመስላል።/ አድሃኖም ገና እንደተመረጡ / ቴዎድሮስ አድሓኖምን ዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ያልኮት ለዚህ ነው።
ጣልያንአሜሪካዊ .
/ ሮበርት ጋሎ  የኤድስ ቫይረስ አባት
የኤድስ ቫይረስን የፈጠረው ይህ እርኩስ ሰው .. 2014 . በተከሰከሰው የማሌዢያ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩትን 100 የሚሆኑ ቁልፍ  የኤድስ ቫይረስ ተመራማሪዎችን አስገድሏቸዋል የሚል ጥርጣሬ አለኝ። በግዜው እንደተለመደው ሩሲያን ነበር ቶሎ ብለው ለአውሮፕላኑ መውደቅ የወቀሱት።
ጣልያንአሜሪካዊ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር
ማይክ ፖምፔዮ
የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ገሪቷን 27 ዓመታት በክከቡ ሲመሯት የቆዩትን ህወሓትንበቃችሁ፣ አሁን ደግሞ መልክ እንቀይር በቃችሁ እናንተ ክላሻችሁን ይዛችሁ ወደ ግቡ። አሁን የመረጥናቸው ባሪያዎቻችን ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ይውጡብለው ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ከስልጣንቸው ተወገዱ።

ሰኔ ፪ሺ፲፩ 2011 .  “ብልጽግና አፍሪካስልት ምስረታ
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተንአዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂአቀረቡ። ይህንም ስልትብልጽግና አፍሪካየሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።
ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።
ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ኢሕአዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለአውሬውና ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም  ፪ሺ ፲፪ . ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)
ኅዳር ፪ሺ፲፪ . ላይ በአሜሪካ .አይ.  ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው አውሬያዊ/እስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ
የካቲት  ፪ሺ፲፪ . ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ ባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩ የጣልያን ዝርያ ያላቸው ማይክ ፖምፔዮ ወደ አዲስ በመጓዝ ኢትዮጵያ ዓባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ለኮሮና ዝግጅት ወደ ሳውዲ አመሩ።
ቀደም ሲል በብሔር ብሔረሰብ ስም ኢትዮጵያዊውን አታለው ኮከቡን ሰንደቃችን ላይ ላሳረፉት ህወሓትና ኦነግ ድጋፍ ይሰጡ እንደነበሩት አሁን ደግሞ ለብልጽግና ፓርቲብልጽግናዊድጋፉ እንዲቀጥል ኮከቡን ቀንድ ያወጣው አውሬ ላይ እንዲያሳርፉ አዘዟቸው።አሁን ሰው ተለማምዶታል፣ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም፣ ግድየለም ልዑላችንን እናሳያቸውብለው ባዘዟቸው ማግስት የግራኝ አሕመድ ብልጽግና ልዑሉን ፍየል በግረበሰዶማውያን ቀለማት አሸብርቀው ለቀቁት።
ምድራዊ ብልጽግናን ገና ያልጠገቡት ባለጌዎቹ ያው ወደ ጥልቁ እየወረዱ ነው። ከኮከቡ ቀጥሎ ደግሞ ቀንድ ያወጣውን አውሬውን አሳዩን።
የዶ/ አንቶኒ ፋውቺ ቅድመ ዓያት ስም ጆቫኒ አቢስ /Giovanni Abys ይባላሉ።
Abyss = ጥልቁ ጉድጓድ
አቢይ Abyssiniaአቢሲኒያ
ታዲያ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የጣልያን እና የጣልያን ዝርያ ያላቸው ሰዎች ሚና ምን ሊሆን ይችላል?
እንግዲህ በሙሶሊኒ ወረራ ጊዜ ፋሺስት ኢጣሊያ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ መርዛማ የሰናፍጭ ጋዝ በአባቶቻንና እናቶቻችን ላይ ረጭታ ጭፍጨፋ አካሂዳ ነበር። በዚያ ወቅት የተረጨው መርዝ እስክ አሁን ድረስ የአንዳንድ አካባዊዎችን አፈር እንደበከለው ነው።
ከጦርነቱ በኋላስ ኢትዮጵያን በተመለከተ ጣልያን ምን ዓይነት ሚና ተጫውታ ይሆን? ኢትዮጵያን የወረረችው ሶማሊያና ፕሬዚደንቷ ሲያድ ባሬ ብዙ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩት ከጣልያን በኩል ነበር። ጣልያናዊው / ጋሎ የፈጠረው ኤድስ የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ቀጠፈ፣ ጣልያናዊው / ፋውቺስ ኮሮናን ከፈጠሩት አውሬዎች መካከል አንዱ ይሆንኢትዮጵያውያን አሰቃቂውን የሳሃራ በረሃ ጉዞ በመጓዝ ወደ ሜዲተራንያን ባሕር እየሳበቻቸው ያለችውም ጣልያን ናት። ደጋግሜ የምለው ነገር ነው ታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ኮንትራት ወስዶ የሚገነባውሳሊኒየተባለው ጣሊያናዊ ኩባንያ እንዲሆን መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው። ይህ የጣልያን ኩባንያ አሁን በዘመነ ግራኝ እባባዊ የሆነ ሚና በመጫወት ላይ ነው። ዓ ረቦችና ግብጾች ተገዝቶ ይሆንእንደ እኔ ከሆነ፡ አዎን!





Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment