ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አሁን “ዐማራ” በተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ቀዳምዊው ግራኝ አሕመድ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው “ሕዝበ ክርስቲያኑን እነረዳለን” በማለት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሀገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ደካክመው አለቁ። ይህን ያየው “ጥንብ አንሳዎቹ” ወራሪ "ኦሮሞዎች ነን" የሚሉ ከግራኝ ሠራዊት ጋር በማበር ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።
ያው! ዛሬም ይህን ክልል በኮሮና ለመጨረሰ “ብልጽግና” የተባለው የአውሬው ፓርቲ እና ህገ–ወጡ ከንቲባ በኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊውን ዘር–ተኮር ጥቃት ቀጥለውበታል። ዛሬም ሰውን በሌላ ነገር እያዘናጉ ኢትዮጵያውያንን በገዛ ሀገራቸው፣ ከገዛ ቀያቸው ያሳድዳሉ፣ የአራሶችን ቤቶች በድፍረት ያፈርሳሉ። ያውም በሁዳዴ ጾም!
አይይ የሀገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ኦሮሞዎች፤ ማስካችሁን አሁን ገለጣችሁት፡ አይደል?! ወዳጅና ጠላት በችግር ጊዜ ነው በደንብ የሚለየው፤ አይደል?! ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል እየተራበ ፣ እየታመመና እየደማ እንኳን በትዕግስት፣ በትህትና እና በፍቅር ተሽክሞ እያገለገለ ነፃ ላወጣችሁና አሰልጥኖ ለዚህ ዘመን ላበቃችሁ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ይህ ነው መልሳችሁ? ወንድበሩን ስትይዙ በዚህ መልክ ነው ውለታውን የምትከፍሉት? አቤት ጥጋባችሁ! አቤት ድፍረታችሁ፤ ምን ያህል ጽንፈኞች እንደሆናችሁ ምነው ባወቃችሁ!
መላው ዓለም ዘር፣ ጾታ፣ ሃይማኖት ሳይል ከመጣበት መቅሰፍት ጋር ይፋለማል ፥ ኢትዮጵያውያን በባዕድ ሀገር የማእጠንት ፀሎት በየጎዳናው ያደርሳሉ፣ ዓለም በኮሮና ቫይረስ በተጠመደችበት በዚህ አስከፊ ዘመን መንግስት ያላቸው ሀገራት የቢሮ ህንጻዎችን እና ሆቴሎችን እንደ ጊዚያዊ ሆስፒታል ለህመምተኞቻቸው ያሰናዳሉ ፥ ኢትዮጵያን ጠልፈው እያስተዳደሯት ያሉት አረመኔ ጠላቶቿ ግን እግዚአብሔርን ባለመፍራት የድሆችን ቤቶች በማፈርስ ላይ ናቸው። ሁሉም በአንድ ላይ ተሰባስበው በቫይረስ እንዲያልቁ ይሻሉ ማለት ነው። ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው። ሰይጣን ኢንኳን ብልጥ ነው፣ ባይራራም አደብ ይገዛል፣ እናንት ግን ከየት የመጣችሁ አውሬዎች ናችሁ?
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱]
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
Blogger Comment
Facebook Comment