የቢቢሲው ኢማኑዔል ልጉንዛ አዲሱን ከአለት ፍልፍል የተገነባ ህንጻ ተመልክቶ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፡፡
በ12ኛው መቶ ክፍለዘመን ከአለት የተፈለፈሉት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኢትዮጵያን ከፍታ ከሚያመላክቱ የኪነ ህንጻ ውጤቶች መካከል ይመደባሉ፡፡
በርካታ የዓለማችን ህዝቦችም ይህን ድንቅ ኪነ ህንጻ ለመመልከት ወደ ቦታው ይጎርፋሉ፡፡በቅርቡ ደግሞ ሌላ ፍልፍል ቤተ ክርስቲያን ተገንብቷል፡፡
የቢቢሲው ኢማኑዔል ልጉንዛ አዲሱን ከአለት ፍልፍል የተገነባ ህንጻ ተመልክቶ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፡፡
Blogger Comment
Facebook Comment