ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን





ሰላም ጤና ይስጥልኝ ! የእግዚአብሔር ሰላታየ በያላቹሁበት ይድረሳቹ የኢትዮጵያ አውታር ተከታታዮችኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንበሚል ርዕስ የተላለፈው ተከታታይ መልዕክት ደርሶናል  እኛም ለህዝቡ መዳኛ ይሆን ዘንድ ለናንተ አቅርበናል  ። ይህ መልዕክት ከነገ ጀምሮ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል መልዕክት በረቂቅ ቅጂ የሚሰራጭ በመሆኑ የኢጦማር(E-Mail) አድራሻቹ ወደ ኢትዮጵያ አውታር የመልዕክት ሳጥን በመላክ እንዲደርሳቹ ማድረግ ትችላላቹ።


"ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" በሚል ርዕስ ለመላው የሰው ልጅ የተላለፈው መልዕክት፦ የዓለም ሀገራት ስለታዘዘባቸው ፍርድ እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ጥርጊያ እና በትንሳኤዋ ዓለምን እንዴት እንደምትመራ የመሳሰሉትን የሚተነትን መልዕክት (የፍርድ ማስጠንቀቂያ) ነው ። 

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ አውታር ዋና አዘጋጅ
ጳጉሜን 2008 ዓመተ ምሕረት
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment