አሜሪካ እና አጋሮቿ በኢትዮጵያውያን የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች ላይ ለተጨማሪ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለጠላቶቻችን አረንጓዴ ብርሃን ሰጡአቸው


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 

  • ☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ሕብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👹 "ጀነሳይድ ዋች/የዘር ማጥፋት ጥበቃ" እንኳን በተንኮል ሌላ የዘር ማጥፋት ወንጀል በኢትዮጵያ እየቀሰቀሰ ነው። ከወር በፊት ያወጣውን መረጃ እዚህ ገብተን እንመልከተው። ልክ እንደ መሐመዳውያኑ ወንድሞቻቸው ሁሌ 'በውሸት የተበዳይነት ሰለባነት እየጮሁ የሚኖሩት ጋላ-ኦሮሞዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሌላ የዘር ማጥፋት ያካሂዱ ዘንድ የተሳሳተ ታሪክን እየፈጠረ ከለላ እና ድጋፍ እየሰጣቸው ነው። የጋላ-ኦሮሞ ወረራን፣ በዚህም ሃያ ስምንት/28 የኢትዮጵያ ነገዶች ከምድረ ገጽ መጥፋታቸውን ብሎም የግራኝ አሕመድ ቀዳማዊን የዘር ማጥፋት ጂሃድን ሆን ብሎ አልዘገበውም። ሉሲፈራውያኑ ምን ያህል እንደሚጠሉን እያየን ነውን? ባይጠሉን ነበር የሚያስገርመው!

👹 ሉሲፈራውያን የዘር ማጥፋት ሰዎችን እና ግለሰቦችን ይወዳሉ

👹 የክፋት ዘንግ፤ ኢ-አማኒነት + ፕሮቴስታንት + እስላም / የክፋት ዘንግ፣ ኢ-አማኒያዊነት + ፕሮቴስታንት + እስልምና

👹 ሌላ ኤዶማዊ + እስማኤላውያን ዲያብሎሳዊ ድራማ፡ የምንኖርባት ክፉ፣ ርካሽ እና አስጸያፊ ዓለም!

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...

ዋሽንግተን ዲሲ፣ ሰኔ 182026

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያን ሰላም የሚያደፈርሱ ናቸው ያላቸውን ሰዎች ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ጽንፈኞች እና የቅርብ ቤተሰባቸው አባላት ላይ ያነጣጠረ መሆኑን አስታውቋል።

ህወሓት = ‘የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች’ (.አይ./CIA የሚጠቀማቸው ተቃዋሚዎች)፣ ከስምንት ዓመታት በፊት “ከፊላችሁ አዲስ አበባ ቆዩ፣ ዋናዎቹ ደግሞ ስልጣኑን በከፊል ለቅቃችሁ እና ለጋላ-ኦሮሞዎች አስረክባችሁ ወደ መቐለ ሂዱ” ፣ “ጦርነት ጀምሩ!”፣ “አክሱም ጽዮንን ደብድቡ”፣ “የመለስ ዜናዊን አጋሮች ሁሉ ጨፍጭፏቸው!” ፣ “ቆየት ብላችሁ አንዳዶቻችሁ (ኬሪያ ኢብራሂም፣ ጌታቸው ረዳ፣ ጄነራል ፃድቃን ወዘተ. ወደ አዲስ አበባ ተመለሱና ለሌላ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ተዘጋጁ…” ብሎ ትዕዛዙን የሚሰጧቸው የሁሉም የከሃዲዎች የመጨረሻ ትውልድ ቡድኖች ሞግዚት አሜሪካ እና አጋሮቿ ናቸው። በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር ሆኖ እንዲያገለግል የተላከው ከሃዲ ኤርቪን ማሲንጋ ይባላል። ይህም ከሃዲ ወደ መቐለ እየተመላለሰ የሤራው ጉዳይ አስፈጻሚ ለመሆን በቅቷል። ሆን ተብሎ ጥቁር አሜሪካዊ፣ ሆን ተብሎ 'ማሲንጋ' የተሰኘ የባንቱ ስም የያዘውን እንዴት እየተጠቀሙበት እንደሆነ እያየነው ነው። ሕዝቡ ህወሓትን እንደማይፈልግ አይተውታል፣ ስነ ልቦናውም አጥንተውታል፣ ስለዚህ ለእነርሱ ሲባል ክርስቲያን ሕዝባችንን ቁጥር በመቀነሱ ረገድ ከሻዕቢያ፣ ከጋላ-ኦሮሞ እና ከኦሮማራ ጋር አብሮ 'ጥሩ ሥራ' እየሠራላቸው ያለውን ወንጀለኛውን ህወሓትን ለማዳን፣ ልክ ኢራንን ለማዳን ጥቃት በመፈጸም ላይ እንዳሉት፣ ሕዝቡን በእልህ ከህወሓት ጋር ተጣብቆ እንዲቀርና እንዲሰቃይ የማድረጊያ ብሎም ጋላ-ኦሮሞን ከተጠያቂነት የማዳኚያ ሤራ ነው የቪዛው ድራማ። ደግሞ እኮ ማሲንጋ በዘመነ ባይደንም በዘመነ ትራምፕም አዲስ አበባ እንዲቀር ተደርጓል። 'አላይነም፣ አልሰማንም፣ አላወቅንም' የለም! ሁሉም ነገር ግልጽ ነው!

ኢቪያን፣ ፈረንሳይ፣ ሰኔ 172026

ትራምፕ ግብፅ በኢትዮጵያ ግፍ ተፈጸመባት አሉ።

ዶናልድ ትራምፕ በፈረንሳይ ከግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር ሲገናኙ የኢትዮጵያ ግድብ በአባይ ወንዝ ላይ 'አላስደሳች ችግር' አስከትሏል ብለዋል።

ሽትራስቡርግ፣ ፈረንሳይ፣ ሰኔ 172026

የአውሮፓ የህግ እና የፍትህ ማዕከል (ኢሲኤልጄ) በአውሮፓ ፓርላማ በሽትራስቡርግ ጉባኤ አዘጋጅቶ የነበረ ሲሆን የታሪክ ምሁሩ እና የፖለቲካ ተንታኙ ልዑል አስፋ ወሰን አሰራተ ካሳን በዋና አፈ ጉባኤነት አሳይቷል። ሤረኞቹ 'አማራ' የተባለውን ወደ ጥልቁ መውሰጃ የመጨረሻ ካርድ መምዘዛቸው ነው!

እንዴት ያለ 'አጋጣሚ' ነው! በፈረንሳይ የተዘጋጀው የጂ/G7 ጉባኤ ከስዊዘርላንድ ጋር ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው ኤቪያን ከ15 እስከ ሰኔ 17 ቀን 2026 ተካሄዷል።

ሌላው ‘በቁጥጥር ሥር የዋለ ተቃዋሚ’ እና የሐሰት አሮጌው ሰለሞናዊ መስመር ነፃ ግንበኛ/ፍሪሜሶን ልዑል አስፋ-ወሰን አስረተ ካሳ (በአፄ ኃይለ ሥላሴ በኩል ሌላ የሐረር ሱልጣኔት ጠበቃ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ጉዳይ በአውሮፓ ፓርላማ (የኖቤል የሰላም ሽልማት ሰጭ... የዘር ማጥፋት ፈጣሪ) አቅርቧል። ተቋሙ እርምጃ የመውሰድ ሃይል አለው - ግን ወደ ክርስቲያናዊ ስደት እና እልቂት ሲመጣ በግድየለሽነት ሆን ብሎ አይኑን፣ ጆሮውን እና አፉን የመክደን ልምድ አለው።

ልዑል አስፋ ወሰን ለሰነድ መጥቷል የተባለው ክፍል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እጣ ፈንታ ነው - በአንደኛው ክፍለ ዘመን የተቋቋመው የቤተ ክርስቲያን ተቋም ከሮማውያን እና ከባይዛንታይን ትውፊት በላይ የቆየ ፣የሔኖክ እና ኢዮቤልዩ መጻሕፍት ጠባቂ እና በምድር ላይ የትም የማይተርፉ የእጅ ጽሑፎች። ለተከታታይ ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ አንዳንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ እና ከሁሉም በላይ በኦሮሚያ ህገወጥ ክልል ውስጥ የተቀናጀ ዘመቻ ሲካሄድ ቆይቷል ሲሉ ከሰዋል። ስለ አክሱም ጽዮን ጀነሳይድ ግን አንዴም አፉቸውን ከፍተው አያውቁም! እንዲያውም ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ ለእነ ግራኝ ምክር ያቀብሉ ነበር። 

😮 ትይዩውንና የሤራውን ቅደም ተከተል እናስተውለው፤

⛧⃝⚓ ነፃ ግንበኛ /ፍሪሜሶን ሬዛ ፓህላቪ ለኢራን፡ ሬዛ የኢራናዊ ፖለቲካ አራማጅ እና የኢራን የፓህላቪ ስርወ መንግስት ልዑል አልጋ ወራሽ ነው።

በፓህላቪስ እና በነፃ ግንበኝነት/ፍሪሜሶነሪ መካከል ያለው ግንኙነት ከአባቱ ዘመን የመነጨ ነው። በአባቱ ሻህ መሐመድ ሬዛ ፓህላቪ የግዛት ዘመን ነፃ ግንበኝነት/ፍሪሜሶነሪ በኢራን እና በሌሎች እስላማዊ አገሮች ውስጥ ጠንካራ ተሳትፎ አለው።

⛧⃝⚓ ነፃ ግንበኛው/ፍሪሜሶን አስፋ ወሰን አሰራት ለኢትዮጵያ፡ እንደ ኢትዮጵያዊው አንቲ አክሱም ልዑል እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ አራማጅ አስፋ ወሰን አስራት በጀርመን ከ፴/30 አመታት በላይ የኖሩት በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ከዋነኞቹ ፖለቲከኞች አንዱ የነበሩት የ መስፍን አስራተ ካሳ ልጅ በመሆን አዲስ አበባ በ1948 .ም ተወለዱ።

ባድ ፒርሞንት፣ ጀርመን፣ መስከረም 132024 – ልዑል አስፋ ወሰን አስራት በነፃ ግንበኛ/በፍሪሜሶን ሎጅ 12ኛው ሲቪል ፒርሞንት ወንድማማችነት “ፍሪድሪች በሦስት ምንጮች” የክብር እንግዳ ነበሩ።

አዲስ አበባ ሰኔ 16 ቀን 2026

የሉሲፈራውያኑ መረጃ ሰብሳቢ ተቋማት የኢንተርኔት በሩን በርግደው የከፈቱለት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (የፋሺስት ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አፍ ቃል)

በትግራይ የግዳጅ ምልመላ፣ ወታደርነት ላይ ዓለም አቀፍ ዝምታው አሳሳቢ ነው።” የሚል መረጃ አወጣ።

ዋሽንግተን ዲሲ ግንቦት 152026

የኦሮሞ ስፖንሰር 'ጀነሳይድ ዋች /የዘር ማጥፋት ዎች' እና መስራች ፕሬዝደንት እና ሊቀመንበሩ ዶ/ር ግሪጎሪ ኤች ስታንተን የኢትዮጵያን ታሪክ እንደገና በመፃፍ እና በግልፅ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ አደረጉ - ዘር ማጥፋት የፈፀሙትን/የሚፈጽሙትን ጋላ-ኦሮሞዎችን ተጠቂዎች/ተበዳዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ደግሞ እንደ ወንጀለኞች አድርጎ በመሳል። እውነቱን ሀሰት፣ ሀሰቱን እውነት፣ መጥፎውን ጥሩ፣ ጥሩውን መጥፎ! የተገለባበጠባት ዓለም!

ዋሽንግተን ዲሲ ግንቦት 112026

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያ ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተገናኙ።

ዋሽንግተን ዲሲ ግንቦት 112026

ዩናይትድ ስቴትስ በፋሽስቱ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ላይ የጣለችውን የጦር መሳሪያ ኤክስፖርት እገዳ በይፋ በማንሳት በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ተጥሎ የቆየውን “የክህደት ፖሊሲ” ወደ ኋላ መለሰች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አሁን በዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ትራፊክ ደንብ (ITAR) መሠረት ለኢትዮጵያ ከመከላከያ ጋር የተያያዙ የፍቃድ ማመልከቻዎችን በእያንዳንዱ ጉዳይ ይገመግማል።

እያየን ነውን?!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment