✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ተንኮለኞቹ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን በሰጡን አዲስ ስጋዊ የ 'ብሔረሰባዊ' ማንነትና ምንነት ምክኒያት ሳይሆን እየጨፈጨፉንና እያሳደዱን ያሉት ፥ በመንፈሳዊው የክርስትና እና ኢትዮጵያዊ ማንነታችን እና ምንነታችን ምክኒያት ነው። ይህን በተለይ የሰሜኑ ክርስቲያን ወገን በደንብ ሊያውቀውና አዘውትሮ ሊያስተጋባው ይገባል።
የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ያን ሁሉ ጭፍጨፋና ግፍ ካደረጉ በኋላ ለበቀል ብሎም ለፍትሕና ተጠያቂነት ስላልቀረቡ ዛሬ ደግሞ ሆን ብለው በሑዳዴ ጾም ወቅት የደካማውንና አርቆ ማሰብ ያቃተውን ትውልድ አዕምሮ ለማጥበብና በይበልጥ ለማሳነስ፤ "መስቀል አደባባይ ኬኛ!” በማለት ላይ ናቸው። ከሞቃዲሾ እስከ ደቡብ ግብጽና የመን የሚደርሱትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ታሪካዊ ግዛቶች ማስመለስ ለሚገባው ለሕዝበ ክርስቲያኑ የሚበልጥበት መስቀል አደባባይ ወይስ አክሱም ጽዮን?
ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን አሁን እርስ በርስ እየተጠፋፉ ነው።
🔥 ልክ እንደ ነቀርሳ/ካንሰር፤
ነቀርሳ/ካንሰር የሰውነትን ጤናማ ሴሎች በማጥቃት፣ በመውረር እና በማዛባት የሚንቀሳቀስ ውስብስብ በሽታ ሲሆን ብዙውን ጊዜ በዚህ ሂደት ውስጥ የበሽታ መከላከያ ስርዓቱን በማለፍ ነው የሚያጠቃው። ነገር ግን የነቀርሳ/ካንሰር ሴሎች እራሳቸውን ለማጥፋት ሊታለሉ ይችላሉ።
😔 የሰው ልጅ በጦረኞቹ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን እየተጠለፈ ነው
😈 ይህች ዓለም ክፉና ሲዖላዊ ቦታ ናት። የያዕቆብን ቤት እና በጉን ለመስረቅ የሚፈልጉት እነዚያ ጠማማ የጦር አበጋዝ እስማኤላውያንና ኤዶማውያን የሰውን ልጅ ሐዘን ጠልፈው በክርስቲያኖችና በአፍሪካውያን ላይ ዘላለማዊ ጦርነት አድርገውታል።
❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፩፥፲፭ ]❖
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች።”
☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ሕብረት ቀጥሏል!
❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው
👉 ከሳውዲ ዓረቢያ እስከ የተባበሩት የዓረብ ኤሚራቶች
'የእስማኤል የኤሳው ቤት'፤ የአብርሃም ስምምነት = የእስማኤል + የኤሳው ስምምነት። (የክርስቶስ ተቃዋሚ)
❖[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፰፥፳፭ ]❖
“በመታለሉ ተንኰልን በእጁ ያከናውናል፤ በልቡም ይታበያል፥ ታምነውም የሚኖሩትን ብዙዎችን ያጠፋል፤ በአለቆቹም አለቃ ላይ ይቋቋማል፤ ያለ እጅም ይሰበራል።”
Blogger Comment
Facebook Comment