✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
🛑 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ የካቲት ፲/10፣ ፳፻፲፰/2018
☪ ሁለቱ ዘር አጥፊ ጂሃዳውያን እንደገና ተገናኙ!
ዘር አጥፊውና ወንጀል ፈጻሚው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ትላንት ማክሰኞ ዕለት አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የገባ ሲሆን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ እና ከፍተኛ ባለስልጣናት በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተቀብለውታል።
🦃 ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ 🦃
በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ቀጣዩን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ለመክፈት፣ እስልምናን የሚያጋልጡትን ታሪካዊ መጻሕፍትን ለመስረቅ/ለማቃጠል፣ ቅርሶችን ለመዝረፍ/ለማውደም፣ የጂሃዳዊ ጦር ውሎችን ለማርቀቅ እና በተጨማሪም የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን ቱርኮችን በኢትዮጵያ ግዛት ለማስፈር ስምምነቶችን ይፈራረማሉ።
❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖
“ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”
👹 የኤዶማውያን ሮማውያን በቀል ለዓድዋ-፲፰፻፹፰/1888 ዓ.ም ሽንፈት
👹 የእስማኤላውያን ኦቶማን ቱርኮች በቀል ለወይና ደጋ -፲፭፻፴፭/1535 ዓ.ም ሽንፈት
♰ በዚህ የሑዳዴ/ ዐቢይ ጾም ክርስቲያኑ ሕዝባችን በትዕግስት፣ በፍቅርና በትሕትና ስጋዊ አካሉን እያደከመና ነፍሱን እያጠነከረ በመጾም ወደ እግዚአብሔር በሚገርብበት ወቅት፤ “አሁን ተዘናግቷል! ተዳክሟል! ትኩረቱ ወደ ሌላ ነው!” ብለው የሚያስቡት አረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ሌላ የዘር ማጥፋት ጦርነት በሕዝባችን ላይ ሊከፍቱበት ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው። ትናንትና ኤዶማዊቷ ሮሜ የጣልያን መሪ ጆርጂያ ሜሎኒ፣ ዛሬ ደግሞ እስማኤላዊው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሪ ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን (ቱርክ አይደለም፣ ጆርጂያዊ ዝርያ ያለው ነው)በኢትዮጵያ ተገኝተው ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ፈቃዱን ሰጥታለች/ይሰጣል።
Blogger Comment
Facebook Comment