ግንባርዎ ማርያም "21" - "ዓድዋ ዘማቿ ማርያም"


የግምባርዎ ማርያም ደብር የምትገኘው በሰሜን ሸዋ ውስጥ ሲሆን አቡነ ማቴዎስና እጨጌ በትረ ጊዮርጊስ ታቦተ ማርያም በአድዋ ጦርነት ላይ ከሌሎች ታቦታት ጋር አብራ እንድትዘምት ባስተላለፉት ውሳኔ መሠረት የአፄ ምኒልክ ጦር ከአዲስ አበባ ተነስቶ ሸዋ ሲደርስ ይህች ታቦትና እርሷን የሚያገለግሉ 25 ካህናት ሁለት ደብተሮችን ጨምረው ከቤተክርስቲያኗ በመውጣት ተቀላቀሏቸው። 

የዚህች ዘማች "የእመቤታችን ታቦት የግምባርዎ ማርያም" ታሪክ ሲነሳ ወደ ቦታው አብረው ከዘመቱ አገልጋዮቿ መሀከል ሁለቱ ቀሳውስት የማይረሳ ታሪክ ይዘው ስለተመለሱ ሁሌም ስማቸው አብሮ ይነሳል። 

መምሬ አሻጋሪ ከንፈረ ስንጥቁ 

መምሬ ወልደ መስቀል ) ታቦቷን መሬት ከመንካት የታደጓት)!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment