በዓድዋ ጦርነት ታቦት ተሸካሚው አርበኛ መምሬ ካሣሁን እንግዳ!



የወሎ ሽኸየ'ዎች ድቤ እየመቱ በመንዙማቸው አላህ ለእምዬ እንዲያደላ እየተለማመኑ...የጣይቱ አዝማሪዎች ነጭ ኩታቸውን ለብሰው በሰልፍ ሲዘፍኑ፤ ሲያቅራሩና ሲጨፍሩ ከድል መልስ እንጂ ለጦርነት የሚሄዱ አይመስሉም።

እኚህ ባለበርኖስ አዛውንት መምሬ ካሣሁን እንግዳ...የወረኢሉ ጊዮርጊስን ታቦት ተሸክመው በባዶ እግራቸው ከዘመቱ ዘማቾች ጋር ከወረ ኢሉ አድዋ ግምባር ተጉዘዋል።

የዓድዋ ጦርነት ለእኔ ጦርነት ብቻ አይደለም ጥበብ ነው! የዋህነት ነው! ቅንነት ነው!

ከኢትዮጵያውያን ጋር ጦርነት ስትገጥም ምድር ከሰማይ ነው ሚያምታቱብህ። መምሬ እናመሰግንዎታለን!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment