የእስራኤል ፕሬዝደንት ዘር አጥፊ ግራኝ አሕመድን ለማዳን ወደ ኢትዮጵያ ተጓዙ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር 

በቱርኩ ኤርዶጋን ጉብኝት ማግስት የእስራኤል ፕሬዝደንትም አንድ ሚሊየን የታቦተ ጽዮን ጠባቂ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፈውን ዘር አጥፊ ግራኝ አሕመድን ለማዳን ወደ ኢትዮጵያ ተጓዙ።

☆ የእስራኤል ፕሬዝዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ በዘር አጥፊው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ቲሞቲዮስ ነው በቦሌ አቀባበል የተደረገላቸው።

☆ ዘር አጥፊው ጂሃዳዊ የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሴፕ ኤርዶጋን በዘር አጥፊው ጂሃዳዊ በግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ነበር አቀባበል የተደረገለት።

በተመሳሳይ ጊዜ፣ ከህንድ የመጣው ሌላኛው የዘር ማጥፋት ዘመቻ አራማጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ጉብኝት ወደ እስራኤል ያደርጋሉ። ሞዲ ከሁለት ወራት በፊት ዘር አጥፊውን ግራኝ አብዮት አሕመድን ለማዳን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ነበር።

✡ እስራኤል ዘ-ስጋ ሆይ፤ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝን መደገፍ አቁሚ።

የእስራኤል መንግስት የኢትዮጵያን እኩይ ፋሺስት ጋላ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መደገፉን ካላቆመ እና ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከሚሰራው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበ፣ ‘የዱር እሳቶች’ መላውን መካከለኛው ምስራቅን ገና ያነድዳቸው።

❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖

የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምንይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?

እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”

❖[ትንቢተ አብድዩ ምዕራፍ ፩፥፲፰]❖

እግዚአብሔርም ተናግሮአልና የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባልም፥ የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ እነርሱንም ያቃጥሉአቸዋል ይበሉአቸውማል፤ ከዔሳውም ቤት ቅሬታ የለውም።”

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment