ኢየሱስ ስለ ሰይጣናዊው የመካ ሐጅ አስጠንቅቋል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

☪ ሚሊዮኖች ሙስሊሞች ዓመታዊውን የሐጅ ጉዞ ወደ መካ ሲያደርጉ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛውን እግዚአብሔር አምላክን እንዲያመልኩ እና በውሸት ትምህርቶች ከመመራት እንዲቆጠቡ የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ማስታወስ ጠቃሚ ነው።

😇 ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ በመስማት እውነትን እንፈልግ እና የጽድቅን መንገድ እንከተል።

📖 መጽሐፍ ቅዱስ ምሥጢር፣ ታላቂቷ ባቢሎን የምትገኝበትን ትክክለኛ ቦታ በአራት ትንቢቶች ይገልጻል።

👉 አራቱ ትንቢቶች ይፈጸሙ ዘንድ ሁኔታዎችን የምታሟላው በትክክል መካ ብቻ ናት።

፩. ቦታው በረሃማ/ ምድረ በዳማ ነው (ራዕይ ፲፯፥፫)
፪. ምስጢር፣ ታላቂቱ ባቢሎን በሰባት ተራራዎች ላይ ናት (ራዕይ ፯፥፱)
፫. ምስጢር፣ ታላቂቱ ባቢሎን ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ ትገኛለች (ዘካርያስ ፮፥፩፡)
፬. ምስጢር፣ ታላቂቱ ባቢሎን የእርኩስ መንፈስ/አጋንንትማደሪያ/መሸሸጊያ እና ውኃ በሌለበት/በረሃማ ቦታ ላይ የምትገኝ ናት (ማቴ ፲፪፥፵፫፡፵፭ ፤ ራእ. ፲፰፥፪)።

👹 በምስጢር ባቢሎን (የቁርአን አላህ) የሚኖረው አውሬ ይጠፋል።

❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፱፥፳፡፳፩ ]❖

“አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ። የቀሩትም በፈረስ ላይ ከተቀመጠው ከአፉ በሚወጣው ሰይፍ ተገደሉ፤ ወፎችም ሁሉ ከሥጋቸው ጠገቡ።”

ኢየሱስም ሙሽራው ሲመጣ (ኢየሱስ ክርስቶስ) በሩ ተዘግቶ የቀሩ ሁሉ ጠፍተዋል ብሎ ነግሮናል።

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፲፡፲፫ ]❖

“ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ። በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና። ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን አሉ። እርሱ ግን መልሶ። እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም አለ። ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።”
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment