የኢለን ማስክ እና ዶላር ትራምፕን ፍጥጫ




✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

💭 ኢለን ማስክ ዶላር ትራምፕን ክፉኛ መተቸቱን ቀጥሏል፤ "ያለ እኔ ትራምፕ በምርጫ ይሸነፋሉ፣ ዲሞክራቶች ምክር ቤቱን ይቆጣጠራሉ እና ሪፐብሊካኖች በሴኔት ውስጥ 51-49 ይሆናሉ።"

💭 ዶላር ትራምፕ ደግሞ ስለ ማስክ፤ 'በኤሎን በጣም አዝኛለሁ!'

🛑 አይይይ! ይህን ያህል 'ቅራኔ' እንዲህ ባጭር ጊዜ ውስጥ... ያው እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል አዲሱን በዩሮ-እስያውያን የምትመራዋን ዓለም ለመመስረት ሞኙን ማህበረሰብ እያታለሉ ነው።

የእኛዎቹንም ከሃዲ ወንጀለኞች የመከሯቸው ልክ ይህንኑ እንዲያደርጉ ነው። ቤተ ሙከራ/መለማመጃ አድርገዋቸው። እርስበርስ የተጣሉ መስለው በጋራ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ከፈቱ፣ ሁለት ሚሊየን የሚሆነውን ጨፈጨፉ፣ አሁን እርስበርስ ተጣላን እያሉ ከአስመራ እስከ አዲስ አበባ ድራማ ይሠራሉ። እነዚህ አረመኔ ወንጀለኞች የሚጠረጉበት ቀን ሩቅ አይደለም። 
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment