✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ጥቁሩ ሂትለር/ሙሶሊኒ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ብሔራዊ ክብር ለዘር አጥፊ ሞግዚቱ ለቢል ጌትስ ሸልሟል ፥ ለክርስቲያን ጀነሳይድ።
👉 ባለፈው ሳምንት ነጠብጣቦቹን እንድናገናኝ ጠቁሜ ነበር፤
Macron Slapped by His ‘Wife’ The Day After He ‘Met’ With His Sodomite Lover, Genocidal Ahmed
☆ የሰዶማውያኑ ወንድማማቾች ክበብ
☆ ቬትናም...ማክሮን...አሕመድ...ቢል ጌትስ...ቫቲካን...
😈 ዘር አጥፊው ሰዶማዊ ግራኝ አሕመድ በቫቲካን ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2025
እባክዎን ነጥቦቹን ያገናኙ...
እንግዲህ ከዚህ ቀደም ይህ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የፈረንሳዩን ፕሬዝደንት ኢማንኤል ማክሮንን ሆን ተብሎ ልክ በጌታችን ልደት ወቅት ነበር ክቡር መስቀሉን በአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲረግጥ ያደረገው። አሁን ለቢልጌትስ ደግሞ ሆን ብሎ ልክ በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የኢትዮጵያን 'ሽልማት' ሸለመው። በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ የተከፈተው ጀነሳይድም ሆን ተብሎ ልክ በጥቅምት ፳፫/23 እና ፳፬/24 በቅዱሳን ጊዮርጊስ እና አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለታት ነው።
🐦 ቍራዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት የከፈቱበት የሐዘን ዕለት።
በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው።
ለዚህ ደግሞ አራቱም የጥፋት ትውልድ ርዝራዦች ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + መሐመዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።
አሁንም ይህን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማጥፋቱ ጂሃድ ቀጥሏል። ሕዝቡ ዛሬም እየተታለላቸውና አንገቱን እየሰጣቸው ነው። የሰሜኑን ጽዮናዊ ሕዝብ ቁጥር የመቀነሻው ጦርነት፤ “Hit-and-run tactics” የተሰኘውን ስልት በመጠቀም ውጊያው ተካሄዶ በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት መቶ ሺህ ጽዮናውያንን በድሮንና በርሃብ ከጨፈጨፉ በኋላ፤ “የሰላም ድርድር” ይሉና ለቀጣዩ ዙር ጭፍጨፋ እራሳቸውን፣ ኢትዮጵያውያኑንና የመላው ዓለም ማሕበረሰብን ያዘጋጃሉ። እውነት እነዚህ የጦርነቱ ተዋናዮች የእርስበርስ ጠላቶች ቢሆኑ ኖሮ ግራኝም እንደ ደብረ ጽዮንን፣ እነ ደብረ ጽዮንም ግራኝና አገዛዙን የማስወገድ ብቃቱ ነበራቸው። በአንድ በኩሉ ግራኝና ኢሳያስ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እነ ደብረ ጺዮን ቢወገዱ ጦርነቱ ያቆማል፤ ሕዝብም ይተርፋል። ነገር ግን ይህ አይፈለግም፤ አላማቸውም የሕዝበ ክርስቲያኑን ቍጥር የመቀነስና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማራቆት ነው።
እናስተውል፤ በእነዚህ ነቀርሣዎች መካከል ምንም የመደራደሪያ ጉዳይ ሊኖር አይችልም፤ በጋራ ተናብበው የሚሠሩት ደብረ ጽዮንና ግራኝ ግኑኘንት አቋርጠው አያውቁም፤ የሳተላይት ስለላ ድርጅቱን መረጃ ጊዜው ሲደርስና ፈቃዱን ስናገኝ እናወጣዋለን!
አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ህወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!
ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።
Blogger Comment
Facebook Comment