✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
🔥 ጣሊያን፤ ወስላታዋ ጆርጂያ ሜሎኒ እና መናፍቁ ጳጳስ ዘር አጥፊውን ጥቁሩን ሙሶሎኒን ባለፈው ሳምንት አስተናገዱ ፥ አሁን ከዓለም ልዕለ እሳተ ገሞራዎች አንዱ የሆነው እየነቃ ነው።
🔥 ሳይንቲስቶች በዓለም ላይ ካሉት እጅግ በጣም ከፍተኛ እሳተ ገሞራዎች መካከል አንዱ እየነቃ እንደሆነ ያስጠነቅቃሉ: 'ፕላኔቷን ወደ ትርምስ ያስገባታል' ይላሉ።
በጣሊያን ውስጥ ግዙፍ በሆነውና ናፖሊ ከተማ አጠገብ በየሚገኘው በካምፒ ፍሌግሬይ የተከሰቱት ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጦች ሳይንቲስቶች ከፍተኛ ፍንዳታ ሊያስከትሉ ስለሚችሉት አደጋ አዲስ ስጋት ፈጥሯል።
የሚገርም ነው የእግር ኳስ ስፖርት እንደ ሃይማኖት በሚታይባት ጣልያን የዘንድሮው የሴሪያ አ ቻምዮን ናፖሊ ሆኗል። ከሁለት ዓመታት በፊትም ቻምፕዮን ነበሩ።
ናፖሊ የ2022/23 ሴሪ አ ፴፫/33ኛውን የጨዋታ ቀን ከኡዲኔሴ ጋር 1-1 በሆነ አቻ ውጤት በማጠናቀቅ ሻምፒዮናውን ቀደም ብሎ አሸንፎ ነበር። ይህ እንግዲህ በ፴፫/33 ዓመታት በኋላ (ዘመነ ማራዶና) ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነበር። ከ፴፫/33ዓመታት በኋላ በ፴፫/33ኛው የጨዋታ ቀን.… ካምፒ ፍሌግሬይ።
😇 ጌታ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፴፫/33 ዓመታት የምድር ቆይታውን ሊጨርስ ጥቂት ቀናቶች ሲቀሩት እንዲህ ብሎናል፤
፲፫ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
፲፫ “እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
፲፬ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
፲፭-፲፮ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
፲፯ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
፲፰ ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።
፲፱ ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ።
፳ እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ።
፳፩ ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።" (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፲፮፡፳፩)
“ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።” (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፮፥፲፫)
“እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም። የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም።”(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፰፥፱)
መጭው እሑድ/ሠንበት በዓለ ጰራቅሊጦስ ነው። ቅዳሜ/ሰንበት በዋዜማው በራሳቸው አፍ ኢ-አማኒ የሆኑት እነ አቶ ልደቱ አያሌው ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያን የእክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የመንፈስ ቅዱስ ልጆችን የጨፈጨፈውን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድን ከተጠያቂነት ለማዳን የሆነ ዝግጅት አላቸው። የክርስቶስ መንፈስ ያላችሁ ወገኖች ሁሉ ተጠንቀቁ፣ እንደዚህ ያሉ ምልክቶች በቀላሉ መታየት የሌለባቸው ናቸው። እግዚአብሔርን ለካደ እንኳን የሚለውን ለመስማት ምንም ዓይነት ክብር እንኳን ሊኖረን አይችልም! ለእነርሱ ግን ወዮላቸው! ከዚህ በፊትም እኮ 'የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አዲስ አባባ እንዳልበር ከለከለኝ' ያሉት፤ “አቶ ልደቱ ወደ ኢትዮጵያ ልመለስ ነው ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመት ሞላቸው፣ እንዴት ነው ነገሩ?” እያለ የሚያጉረመርም ወገን ስለበዛ የተሠራ ቀላል/ግን ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ድራማ ነው። ገና ከጅምሩ እሳቸው ለሕክምና ወደ አሜሪካ ከተላኩበት ወቅት ጀምሮ ከግራኝ ጋር የሚሠሩ እና ሤራዎችን/አጀንዳዎችን አብረው እንደሚያቀነባብሩ ማወቅ አለብን። ወደ ውጭ ተልከው ዛሬም ግራኝን፤ “እሳቸው፣ የተከበሩ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቅብርጥሴ” የሚሉ ሁሉ በእነ ሲ.አይ.ኤ ከግራኝ ጋር በተቀነባበረ ሥራ የሚቆጣጠሯቸው 'ተቃዋሚዎች' መሆናቸው ዛሬ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለም። ሞኙ ሕዝብ ትንሽ ነቃ ሲል እነርሱን እና መገናኛ ብዙኅኖቻቸውን የእንቅልፍ ኪኒን ይሰጡት ዘንድ ይቀሰቅሷቸዋል። በተደጋጋሚ የምናገረው ነው፤ በተለይ በአሜሪካ ያሉት አክቲቪስቶችና መገናኛ ብዙኅኖቻቸው ብሎም ሕክምና የሚደረግላቸውና የተከተቡት ሁሉ በሲ.አይ.ኤ እና በእነ ጆርጅ ሶሮስ የአዕምሮ ቁጥጥር ሤራ ፈልገውም ሳይፈልጉም የሚደገፉና የሚደጎሙ ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment