የትንሣኤ ተአምራት፤ የቫቲካኑ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ ሞቱ ፥ አሁን ሃይለና የመሬት መንቀጥቀጥ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን መታት


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

⚡ Istanbul (Constantinople) rocked by magnitude 6.2 quake. Panic in Istanbul as series of earthquakes shake Turkey's largest city.

😇 ማቴዎስ ፳፰፥፪ ፥ የትንሣኤው የመሬት መንቀጥቀጥ ፤ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ።

😮 እጅግ በጣም የሚያስደንቅ ክስተት፤

ካለፈው የጌታችን ስቅለት ጀምሮ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ራጉኤልን አስመልክቶ ከዚህ በፊት በስንፍናየ ችላ ብያቸው ከነበሩት ነገሮች ጋር መረጃዎችን ስፈልግ ነበር። የመጀመሪያው መረጃ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ የራዕይ ምዕራፍ ፲፰ ነበር የመራኝ፤

የመላእክት አለቃ ቅዱስ ራጉኤልን አስመልክቶ ወንጌላዊ ዮሐንስ በራዕይ መጽሐፍ ምዕራፍ ፲፰ እንዲህ በማለት የክብሩን ልዕልና፣ ገናና ሥልጣኑንና ለአምላኩ ያለውን ፍፁም ቀናኢነት ያስረዳል፤

“ከዚህ በኋላ ታላቅ ሥልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ ከክብሩም የተነሳ ምድር በራች፤ በብርቱም ድምፅ ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፤ ወደቀች የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፤ የእርኩሳን መናፍስትም ሁሉ መጠጊያ፣ የርኩሳንና የተጠሉ ወፎችም ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ አህዛብም ሁሉ ከዝሙቷ ቁጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፤ የምድርም ነገሥታት ከእርሷ ጋር ሴሰኑ፤ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነቷ ኃይል የተነሳ ባለጠጋዎች ሆኑ፤ ብሎ ጮኸ” ይላል፡፡” (የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፫)

ሕያው እግዚአብሔር ከቅዱስ ራጉኤል ረድኤት በረከት ይክፈለን፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ዛሬም ተወዳዳሪ የሌለውን ግፍና በደል እይፈጸማችሁባቸው ላላችሁ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች ወዮላችሁ፤ ጦርነቱ መንፈሳዊ ነውና የበቀል ቅዱሳን አይልቋችሁም፤ ወዮላችሁ! አሜን!



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment