የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በትግራይ የእስላማዊው ጂሃድ 'ትምህር ቤቶችን' ልትሰራ ነው!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

🐺 የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች፤ “ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን መስጊድ እናደርገዋለን!”

ለሰይጣን እና ጭፍሮቹ የተሰጣቸው ጊዜ በጣም አጭር ነውና፣ በተቻላቸው/ በተፈቀደላቸው መጠን ቶሎ ቶሎ ብቅ እያሉ በክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው። አዲስ የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመን፤ ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን በትግራይ የጨፈጨፈችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በትግራይ የእስላማዊው ጂሃድ 'ትምህር ቤቶችን' በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ለመመስረት ከከሃዲዎቹ ህወሓቶች ጋር መስማሟትን ነው። ይህ ዜና የወጣው ሆን ተብሎ የዓድዋን ድል ወቅት ነው። መጀመሪያ ይጨፈጭፉናል፣ ያስርቡናል ከዚያም ጨፍጫፊዎቻችን 'ትምህርት ቤት' የእስላም ባንክ ወዘተ እንክፈት ይሉና፤ "የግመል ወተት እንድንሰጣችሁ እስልምናን ተቀበሉ!"። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”+ Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)። ግልጽ እኮ ነው፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሁሉም በጋራ የጀመሩት የዘር ማጥፋት ዘመቻ ግብ እኮ ይህ ነው! ገለልተኛ አጣሪ ብዱኖችን ሳይሆን ጨፍጫፊዎቻችንን ቱርኮችን ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ታዲያ ሁሉም ነገር ግልጽ አይደለምን?! ታዲያ ወንጀለኞቹ ህወሓቶች ከእነዚህ አርመኔዎች ጋር አብረው ሕዝባችንን ለማጥፋት የተነሱ ኃይሎች መሆናቸውንን በተደጋጋሚ እያየን አይደለምን?!

ከቱርክ እና ዓረብ ሙስሊም ምን ትምህርት ሊወሰድ አይችልም! እነዚህ አውሬዎች ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው። እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በቀዳማዊ ግራኝ ዘመን ጋላ-ኦሮምዎችን ወደ አፍሪካው ቀንድ አስገብተው አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ሲጨፈጨፉ እንደነበረው፤ ዛሬም ከበስተ ሶማሊያ፣ ግብጽ፣ ሱዳን እና ጂቡቲ በኩል ለቀጣዩ ጂሃዳቸው በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ወራዶቹ ህወሓቶች የታላቁ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አንገት ቆርጠውና ብዙ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈው እስከዛሬው የመጨረሻ ዘመን የዘለቁትን እነዚህን የሀገራችንንና የሕዝባችንን ጠላቶች ከማንም ሌላ ሀገር በፊት አስቀድመው ወደ አክሱም ጽዮን በማስገባት ላይ ናቸው፤ በድጋሚ፤ ይህም ከሚሊየን በላይ የሚሆነውን ክርስቲያኑን ሕዝቤን ከጨፈጨፉና ካስጨፈጨፉ በኋላ።

ከ፪ ዓመት በፊት በደደቢት ፷/60 ጽዮናውያን በቱርክ ድሮን ባስጨፈጨፉ ማግስት፤ ህወሓቶች የቱርክን ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ ጨፈሩ።

የሚቀጥሉትን ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት በጥሞና እንከታተላቸው። በዚህ ዓመት የበዓታ ጾም (ሁዳዴ) እና ሰይጣናዊው የእስልምና ረመዳን በአንድ ወቅት ነው የሚጀምሩት።

ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተርቀን ለምኖ ከጌታ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment