ህወሓት/ብልጽግና በኢትዮጵያ የፈጸሙት መንፈሳዊና ስጋዊ ጥፋቶች



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ሉሲፈራውያኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ያደራጇቸውን ጋላ-ኦሮሞዎች ለሥልጣን ካበቋቸው በኋላ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ በሕዝቤ ላይ ተፈጸመ።

እንግዲህ በአዳል ሞቲ ዛር የተለከፉት ህወሓቶች የቀደሙትም የዛሬዎቹም አባቶቻችንና እናቶቻችን ብዙ ዋጋ የከፈሉባትን ኢትዮጵያን በመከፋፈል ግማሿን ለጋላ-ኦሮሞዎች እና ሶማሌዎች ቆርሰው ሰጧቸው። ከዚያም ለሃያ አምስት ዓመታት ያህል ካስተማሯቸው፣ ካለሟቸው፣ ካበለጸጓቸው ብሎም ባንኩንም፣ ታንኩም፣ አውሮፕላኑንም፣ ተቋማቱንም፣ ሜዲያዎቹንም፣ ምግቡንም፣ መጠጡንም ካስረከቧቸው በኋላ፤ “ኑ ወደ ትግራይ ግቡና ክርስቲያኑን ሕዝብ ጨፍጭፉልን፣ በኬሚካሎች አቃጥሉልን፣ የእርሻ ቦታዎችን፣ ደኑንና ጎተራዎችን አውድሙልን፣ አስራቡልን በማለት ያው ዛሬ ያለንበት እጅግ በጣም አሳዛኝ፣ አስቆጭ እና አስበቃይ ሁኔታ ላይ ደርሰናል።

ለመሆኑ ለምንድን ነው ያን ቀይ የሉሲፈር ባንዲራ ዛሬም ያላስወገዱት? ምን ዓይነት ጨካኞችና ግድየለሾች ቢሆኑ ነው እስካሁን ድረስ ገለልተኛ አጣሪ ወገኖችን፣ ቡድኖችን፣ ጋዜጠኞችን ወደ ትግራይ እንዲገቡ ያላደረጉት? ጭፍጨፋውን እና ማስራቡን ለማስቀጠል? ከፍትሕ እና ተጠያቂነት ለማምለጥ? ልብ እንበል፤ የተፈጸሙትን ወንጀሎች ለመሸፈን፣ ለገጽታ ግንባታ፣ ገንዘብ ለመሰብሰብ እና “ለቱሪዝም” በሚል ሤራ የሚያስገቧቸው ኤዶማውያኑን ምዕራባውያኑን እና እስማኤላውያኑን ምስራቃውያኑን የዩቲውብ ተንቀሳቃሽምስል(ቪዲዮ) አቅራቢዎችን ብቻ ነው።

***ኢ-አማንያኑ፣ አሕዛብ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆችና መናፍቃን ጴንጤዎች፦

  • – የኢትዮጵያን አምላክ በመክዳታቸው፣
  • – ለባዕዳውያኑ ጣዖት አምልኮዎች በመገዛታቸው፣
  • --ገንዘብን በማምለካቸው፣
  • – ወገንን ለባዕድ አሳልፈው በመስጠታቸው፣
  • – የየዋሁን ሕዝብ ንብረት በመስረቃቸው፣
  • – በድፍረት ህፃናትን በመመረዛቸው፣ በመድፈራቸው
  • – እናቶችን በማፈናቀላቸው፣
  • – የግመልና ፍየል ስጋ በመብላታቸው፣
  • – ኢትዮጵያዊ ያልሆኑትን አመጋገቦችን በማስገባታቸው፣
  • – ምድሩን፣ አየሩን፣ ውሃውን እና ምግቡን በመበከላቸው፣
  • – ያለቅጥ ቡና በመጠጣታቸው፣ ጥንባሆና ሺሻ በማጨሳቸው፣ ጫት በመቃማቸው፣
  • – በተዋሕዶ ላይ ሰይፍ በመምዘዛቸው፣
  • – ካህናትንና ምዕመናንን በመግደላቸው፣
  • – አብያተክርስቲያናትን በማቃጠላቸው
  • – በሰንበት ዕለት ሳይቀር በመጯጯህ ሰላም በመንሳታቸው፣
  • – በመሳከራቸው፣ ዳንኪራ በመርገጣቸው፣
  • – እስኪታመሙ ድረስ በማመንዘራቸው፣
  • – ግብረሰዶማዊነትን በማስፋፋታቸው
  • – ሜዲያዎቻቸው ነዋሪውን እውነትንና እውቀትን እንዲነሷቸው በማድረጋቸው

ባጠቃላይ፤ በመንፈሳዊ ሥነ ምግባር በፈሪሐ እግዚአብሔር እየተጓዘች በኖረችው ሀገራችን እነዚህን ድርጊቶች ለመፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሰዎች መነሳታቸው እጅግ ያሳዝናል፤ ሰዎችን የሚያምኑና ሥነ ምግባር የጎደለውን አኗኗር የመረጡ እነዚህ ከሃዲዎች የሰዶምን ሥራ በመሥራታቸው ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ በሰዶምና ገሞራ ላይ የታየው ዓይነት ቅጣት ሊያመጡባት ይችላሉ።

ውጊያው የመንፈሳዊ ውጊያ ነውና የገዳም አባቶች ወደ አዲስ አበባ በስውር መግባት ነጣቂ አውሬ የክርስቶስን ልጆች እንዳይወጣባቸው ያደርጋል።

እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment