✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የብሪታንያ እጅግ የተቀደሰ የክርስቲያን የአምልኮ ቦታ፣ የካንተርበሪ ካቴድራል የዲስኮ ሙዚቃ እና ዳንኪራ አስተናግዷል። ይህም ከባድ ስድብ ብዙ ተቃውሞችን በመቀስቀስ ላይ ነው።
የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ባለ ሥልጣናት ይህ ወጣቱን ትውልድ ወደ ዓብያተ ክርስቲያናት እንደሚስብ ተስፋ በማድረግ ነው ይህን መሰል ፕሮቴስታንታዊ የዳንኪራ ስነ ሥርዓት ያዘጋጁት።
አዎ! 'አደጉ' በሚባሉት ሀገራት ወጣቱ ዓብያተ ክርስቲያናትን አያዘወትርም፤ ስለዚህ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ወጣቶችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመሳብ ብዙ እርቀት ይሄዳሉ። በተቃራኒው ደግሞ በሀገራችን ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዓብያተ ክርስቲያናትን የሚያዘወትረው የምዕመናን ቍጥር ብዛት ምናልባት በዓለም ተወዳዳሪ የለውም። ነገር ግን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሆነው ላይ የተቀመጡት ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ዲያቆናትና መምህራን ምዕመናኑ በማገልገል ፈንታ ምዕመናኑ እነርሱን 'እንዲያገለግሉ'፣ ለእነርሱ ቁጥር ማብዢያ እና የስራ ቦታ መፍጠሪያ አድረገዋቸዋል። ጳጳሳቱ፣ ካህናቱ፣ ዲያቆናቱ እና መምህራኑ በጎቻቸው እንደ እረኛ በመጠበቅና በመንከባበክ ፈንታ ለአረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች አሳልፈው በመስጠት ሚሊዮኖቹን በጥይትና በረሃብ በማስጨፍጨፍ ላይ ናቸው። በአክሱም ጽዮን ታቦተ ጽዮንን ለመጠበቅ ሲሉ ለሰማዕትነት የበቁትን ወገኖቻችንን እስካሁን በመታሰቢያ መልክ እንኳን ሊያስታውሷቸው አልፈለጉም። ይህ እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው!
👉 ለማንኛውም፤
❖ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል!
❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ልከ በጾመ ሑዳዴ ያባረረውንና ድርጊቱንም የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
✞✞✞[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”
Blogger Comment
Facebook Comment