መጽሐፍ ቅዱሱን እንደ ኳስ በእግሯ የመታች ሴት ፓስተር

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በአሜሪካዋ ሆሃዮ ግዛት ሲንሲናቲ ከተማ በሚገኝ አንድ አዳራሽ ውስጥ አንዲት የሜጋቸርች ፓስተር በአሜሪካ የሱፐር ቦውል እግርኳስ የአከባበር ስነ ሥርዓት ወቅት መድረክ ላይ በኳስ ፈንታ መጽሐፍ ቅዱሱን እንደ ኳሱ በእግሯ በመምታቷ ከፍተኛ ውዝግብን አቀጣጥላለች።

እንግዲህ ይህ ነው እስከ ሃያ አንደኛው ምዕተ-ዓመት ድረስ የዘለቀው የፕሮቴስታንቶች ምንፍቅና! መቼስ ድፍረታቸው፣ ንቀታቸው እብሪታቸው፣ ትዕቢታቸው፣ ግትርነታቸውና ድርቅናቸው ከእስማኤላውያኑ የማይተናነስ ነው! የእነዚህ አጋሮች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞ ኦነጎች ናቸው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገናችንን ልክ እንደዚህ እያሳደዱ በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት። ወዮላቸው!

👉 አንድ አስተዋይ አስተያየት ሰጭ የሚከተለውን አካፍሎናል፤

❖ በመጀመሪያ ደረጃ ሴት ፓስተር የሚባል ነገር የለም።

እንደ ሴት ስፐርም አሳነባሪ ያህል ትርጉም ያለው ተቃራኒ ክስተት ነው።

በሁለተኛ ደረጃ፣ እሷም ወንድ ብትሆን ኖሮ እና ፓስተር የመሆን እድል ቢኖራትም፣ ይህ መጽሐፍ ቅዱስን የመምታቱ ተግባር ግን ከክፋት በላይ እርኩስ ተግባር ነው፣ ሴትየዋ በዘላቂነት ልትታሰር ይገባታል።

እንዴት ያለች የታመመች ቢምቦ (ጅል፣ ጅላጅል፣ ጅላንፎ) ነች፤ ጃል!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment