የዘር ማጥፋትን ሕጋዊ ማድረግ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ኮሙኒስቱ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፤ "የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በማንም ላይ ምንም አልጫነም! ተከተቡ፣ ተሸፋፈኑ፣ ተዘጋጉ! የሚል ትዕዛዝ አልሰጠም! መንግስታቱ እንጂ"

እዚህ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ከባቢሎን ዱባይ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች ፥ እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ ንቁ ተሳትፎ ካላቸው የጦር ወንጀለኛ ሀገራት መካከል አንዷ ናት። የእሱን ሰዎች - የእኔን ሰዎች በድሮን ከምትጨፈጭፍዋ የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች።

ደግሞ እኮ፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ ሉሲፈራውያኑ በተሰባሰቡብት የዱባይ መድረክ ንግግራቸውን የጀመሩት ልክ እንደ ኦባማ እና ግራኝ በጋኔናዊው የእስልምና ሰላምታ ነው። እግዚኦ! እስኪ ይታየን አዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ መሐመዳውያኑ፤ “ልዮ ንፁህ በሆነው የክርስቶስ ሰላምታ ሰላም ይሁንላችሁ!” ብለው ንግግራቸውን ሲጀምሩ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment