✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ደርግ እና ህወሓት ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው።
የዓድዋው ድል የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ድል ብቻ ነው። በተለምዶ ሲተረክልን እንደነበረው ሳይሆን በተቃራኒው የታሪክ ሌቦች የጋላ-ኦሮሞዎች፣ የኦሮማራዎች፣ የጉራጌዎች ወይም ተመሳሳይ የስጋ ማንነትንና ምንነትን የመረጡ ነገዶች ተሳትፎው ዜሮ ነበር። “ጃጋማ ኬሎ፣ አባ ነፍሶ ቅብርጥሴ” እያሉ ታሪክ ለመስረቅ ሞክረዋል። የአክሱማውያን ኢትዮጵያውያኑን ዝምታ እንደ ሞኝነት ስላዩት ድርቅናውን ዛሬም በድፍረት ቀጥለውበታል።
ያለፈው ትክክለኛ ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት እንደሆነ ሁሉ የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነውና ሁሉንም ዛሬ በግልጽ አሳይቶናል። እንዲያውም ጋላ-ኦሮሞዎቹ + ኦሮማራዎቹ + ጉራጌዎቹ ወዘተ ያኔም፡ ልክ እነደዛሬው ከጠላት ኤዶማውያን ሮማውያን እና እስማኤላውያን ዓረቦችና ቱርኮች ጎን ተሰልፈው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዘምተዋል፤ ባጠቃላይ እስከ ሰማኒያ ሚሊየን የሚጠጋ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን በረሃብ፣ በመርዝና በጥይት ጨፍጭፈውታል።
G7 + የለንደን ጉባኤ + የሉሲፈር ሰንደቅ ዓላማ የተሰጣቸው የትግራይ እና ዐምሓራ ክልሎች ብቻ ናቸው።
👉 ማስገንዘቢያ፦ በጣም አስገራሚ ግን ውስብስብ እና አድካሚ ርዕሰ ጉዳይ ስለሆን የሥነ ጽሑፍ ስሕተት ከሰራሁ ይቅርታ!
☆ ትግራይ + የብሪታኒያዋ ንግሥት + የሮማው ጳጳስ + የግብጹ ጳጳስ + መስቀል አደባባይ ☆
☆ ፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆
የሉሲፈራዊያን የጥፋት ዕቅድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ላይ መሆኑን ምንም በማያሻማ መልክ ዛሬ በግልጽ እየየነው ነው። ከ”ካህናቱ” እስከ ምዕመናን፣ ከወዛደሩ እስከ ዶክተሩ ብሎም ሁሉም የትግራይ ልሂቃን በቃኤላዊ የቅናት ሃጢዓት በመዘፈቃቸው ሁሉንም ነገር “ትግራይ” ለሚሉት ወገን ለመስጠት ይሻሉ። በተለይ ዛሬ በትግራይ ጦርነት በነበረበት ወቅት አንስቶ የትግራይ ልሂቃኑ ብሎም ብዙ በትግራይ የሚገኙበትን በጣም የወረደና የረከሰ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦናዊ ሁኔታ በግልጽ ማየት ተችሏል። እርካሽነታቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው! ይህ ሁሉ ነገር እየተፈጸመ ያለው እውነት ተገልጣ ያለፉት ፵፱ ዓመታት በትግራይ የሆነው አይተናል።
ብዙ የአውሮፓ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ጸሐፊዎች፤ “ጥንታዊውን የኢትዮጵያን ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራትን ታሪክ በደንብ ለመረዳት ከመካከለኛው ምስራቅ ደራስያን ይልቅ ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት እንደ ምንጭ አድርገን መውሰዱን እንመርጣለን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው ሐቁን ነው የጻፉት፣ በይበልጥ ተዓማኒነት አላቸው።” ይላሉ።
የወያኔን በደርግ ላይ ድል እና አዲስ አበባ መግባት አስመልክቶ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ግርሃም ሃንኮክ/Graham Hancock "The Sign and The Seal“ በተሰኘው መጽሐፉ፤ “ተጋሩ በረሃብ እየተሰቃዩ ለዚህ ድል የበቁበት ኃይል የተገኘው ከጽላተ ሙሴ ነው።” ብሏል። የሚገርም ነው፤ ግራሃም ሃንኮክ ከቴምፕላሮች ጋር በተያያዝ ያለሆነ መላምት ይዞ ቢመጣም፤ ይህን በተመለከተ ግን የመንፈሳዊ ደረጃው ከፍ ብሏል። መከራው እንዳይከፋ ኢ-አማኒዎቹ የህዋሓት አባላት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰው እንደ ዓደዋው ድል ጽላቶቻቸውን መሸከም ይኖርባቸዋል። የሩሲያው ኮሙኒስት መሪ ጆሴፍ ስታሊን እንኳን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመኖች ወረራ ወቅት አዘግቷቸው የነበሩትን ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ እና ሰራዊቱም የእመቤታችን ዕሎች ተሸክሞ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።
የኦሮማራ ልሂቃን ልክ የኤዶማውያኑን እንግሊዛውያን ፈለግ በመከተል ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ያልተመሩና አደገኞች ግለሰቦች ናቸው። የሉሲፈራዊያን ዕቅድ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ/በአክሱም ለማስፈጸም ይረዱ ዘንድ በተለያየ መንገድ የተመለመሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን እና መንጋቸው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በላባቸውና በደማቸው ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩልን፣ ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ በስደት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን ከአሕዛብና መናፍቃን ጠላቶቿ እንደ እሳት ግንብ የሚከላከሉልን ዐምሓራዎች ቃኤላውያን ተፎካካሪዎች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ የአክሱማውያንን የኢትዮጵያዊነት ብኹርናንም ለመስረቅ የሚሹ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።
☆ ልብ እንበል፦
ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ሰንደቅ ዓላማዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦
☆የአፋር ክልል ሰንደቅ ዓላማ
☆የዐምሓራ ክልል ሰንደቅ ዓላማ
☆የጋንቤላ ክልል ሰንደቅ ዓላማ
☆የሶማሊ ክልል ሰንደቅ ዓላማ
☆የትግራይ ክልል ሰንደቅ ዓላማ
በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ሰንደቅ ዓላማዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”
(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ሰንደቅ ዓላማ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦
☆የዐምሓራ ክልል
☆የትግራይ ክልል
ብቻ ናቸው። የዐምሓራ ክልል ሰንደቅ ዓላማውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘ-ነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ሰንደቅ ዓላማ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ-አማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።
እንግዲህ እስራኤል ዘ-ስጋም (አይሁድ)በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ-ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአሕዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ-ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።
✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞
“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር
Blogger Comment
Facebook Comment