✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከታሪካዊ ጠላት ቱርክ እና ዓረብ ጋር አብረው ታሪካዊውን የአቡነ አረጋዊን ገዳም ጨፈጨፉት!
ዓረብ ሀገራት ያሉ ወገኖች እንደሚነግሩን፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በጥቅምት፳፬/24፣ ፳፻፲፫/2013 ዓ.ም በጋላ-ኦሮሞዎቹ፣ በሻዕቢያ፣ ህወሓት፣ ብአዴን፣ ሶማሊያ ብሎም በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን + በእስማኤላውያኑ ዓረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች አማካኝነት የዘር ማጥፋት ጂሃዱ ተቀነባብሮ ልክ ሲጀምር ዓረቦቹ አሰሪዎቻቸው ደስታና ፈንጠዝያ ላይ ነበሩ። “ሃብሽን አገኘነው!” እያሉ ያጨበጭቡ እንደነበር ብዙ ዓረብ ሃገራት ያሉ ወገኖች ጠቁመውናል።
አዎ! እነዚህ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች በጣም እንደሚደሰቱ ምንም የሚያጠራጥር ነገር አይደለም! ሁሌ የምለው ነው፤ የዓባይ ወንዝ ምንጭ በግብጽ ወይም ሌላ ዓረብ ሀገር ቢሆን ኖሮ ገና ዱሮ የወንዙን ውሃ መርዘው ሕዝባችንን ከምድረ ገጽ ባጠፉበት ነበር። የጋላ-ኦሮምዎቹ በሰሜኑ ላይ እያካሄዱ ያሉት የዘር ማጥፋት ጂሃድም የሚጠቁመን ይህን ነው። እንደ ዘመነ ሙሶሊኒ ለጣልያን፣ ለግብጽ፣ ለዓረቦችና ቱርኮች ነው ጋላ-ኦሮሞዎቹ እየሠሩ ያሉት። ቱርክ ከሶማሊያ ጋር የጦር ካምፕ ለመመስረት መስማማቷ የሚያስገርም ነገር አይደለም። ከሃዲውን አሻንጉሊታቸውን ጋላ-ኦሮሞውን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን እየዘወሩትና ይህን አድርግ እያሉት ያሉት እነርሱው ናቸው። የቼዝ ጨዋታ ነው በሀገራችንና በሕዝባችን ላይ በጋራ እየተጫወቱ ያሉት። ከሶማሊላንድ ጋር እንዲነጋገር ተደረገ፤ 'ሞቃዲሾ' ተቆጣች ተባለ፣ የሶማሊያው ፕሬዝደንትን ወደ አዲስ አበባ ጋብዘው ድራማ ሰሩ፤ አሁን ቱርክ ታሪካዊት ሙስሊም እኅት ሀገር ሶማሊያን ከክርስቲያን ኢትዮጵያ ልከላከል ነው” ብላ ሰራዊቷን በሶማሊያ አሰፈረች። በነገራችን ላይ ቱርክ በሶማሊያ ሰራዊቷን ካሰፈረች በጣም ብዙ ዓመታት አስቆጥራለች። አሁን ግን ይፋ እና ተገቢ ይሆን ዘንድ በቅጥረኛዋ ዳግማዊ ግራኝ በኩል ይህን አሳዛኝ ድራማ አዘጋጀች። Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
🔥 ሰኞ፣ ጥር ፫ /3 ፣ ፳፻፲፫/2013ዓ.ም የጋራ የኤርትራ እና የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሰራዊት + የዓረብና የቱርክ ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (፮/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እየወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።
ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ዘ-ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።
ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!
Blogger Comment
Facebook Comment