✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ኤች. አይ. ቪ በአሜሪካ ኩባንያዎች + በአልተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት የተቀነባበረ እና በአፍሪካውያን ላይ በክትባት መልክ የተወጋ ቫይረስ ነው።
ኤድስ ማጭበርበሪያ ነው! አውስትሪያ-ጀርመናዊቷ ባዮሎጂስት ክሪስትል ማየር የኤች.አይ.ቪ-ኤድስን ሴራ አጋልጣ ነበር።
እኔ ምንም አልጠራጠረም! በታሪክ በአፍሪካውያን ዘንድ ብዙም የማይታወቁት ኢቦላው፣ ቂጥኙ፣ ጨብጡ፣ ኮሌራው፣ ኩፍኙ፣ ፈንጣጣው፣ ቲታኖሱ ወዘተ ሁሉ በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን ተፈጥረው ወደ አፍሪካ የገቡ በሽታዎች ናቸው።
ሉሲፈራውያኑ እነ ቢል ጌትስ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ አድርገው የሾሟቸው ዲያብሎሳዊ ዓላማ ስላላቸው ነው። እናስታውስ፤ ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስት የቀበር ሥነ ስርዓት ወቅት መገኘቱ፣ ከጥቂት ዓመታት በኋላም ወደ አዲስ አበባ አምርቶ ከያኔው የጤና ጥብቃ ሚንስት ከዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ጋር መገናኘቱ ከዚያም ለዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊነት እሳቸውን መምረጡ ብዙ የሚጠቁመ ነገር አለ።
ዛሬ ዶ/ር ቴዎድሮስ በዘረኞች ብቻ ሳይሆን በነቁ የመላው ዓለም ነዋሪዎች እጅግ በጣም የተጠሉ ናቸው። ሰው፤ “ዶ/ር ቴዎድሮስ ከየት ሃገር ናቸው? የየት አካባቢ ሰው ናቸው?” ብሎ እራሱን በመጠየቅ ኢትዮጵያን/ትግራይን እንዲጠላ ያደርገዋል። ልክ ዛሬ በአውሮፓ፣ አሜሪካ እና እስራኤል ከተሞች ከኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሐሰን ጭፍሮች ጋር በመጋጨት ብጥብጥ በመፍጠር ላይ ያሉትን “ኤርትራውያንን” ዓለም ቀስበቀስ እንዲጠላቸው በመደረግ ላይ እንዳለው። ለዚህ በየመገናኛብዙኅኑ የሚቀርበው ጥላቻ እና ዘረኝነት ብሎም የአውሮፓ፣ አሜሪካ እና እስራኤል ፖለቲከኞች የሚሰጧቸው አስተያየቶች ምስክር ናቸው። የሰይጣን ተልዕኮ እና የሉሲፈራውያኑ ዓላማ ጥላቻን፣ ባርነትንና ሞትን ማንገስ ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment