ሄንሪ ኪሲንገር | ጦርነቶችን በሀገሮቻችን እንዲቀሰቀሱ የሚያዘው ሉሲፈራዊ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ጦርነቶችን በሀገሮቻችን እንዲቀሰቀሱ የሚያዘው ሉሲፈራዊ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሄንሪ ኪሲንገር፤(፻/100 ዓመት ሞላው) አሸባሪው ሐማስ በእስራኤል ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ እና በበርሊን ከተማ ጎዳዎች የሐማስ ደጋፊ ጂሃዳውያን በእስራኤልና አይሁዶች ጥላቻ ሰክረው ለሽብር ድጋፍ ሰልፍ ሲወጡ ካየ በኋላ፤ "ጀርመን ብዙ ሙስሊም ስደተኞችን ወደ ሀገሯ ማስገባቷ ጥፋት ነበር፤" ይላል። ሄንሪ ኪሲንጀር በናዚ ዘመን በጀርመን የተወለደ አይሁድ ነው።

መሰሪው ኪሲንጀር የተናገረው ትክክል ቢሆንም ቅሉ፤ የሰውየው እና አጋሮቹ አላማ ግን ግልጽ ነው። የእርሱ ምልምሎች እነ አንጌላ ሜርኬል ነበሩ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝና ፍላጎት ወደ ጀርመን ያስገቡት። ዓላማቸውም ማሕበረሰቡን በጥብጠው ወደሚያልሙለት የአንድ ዓለም ሥርዓት / የአንድ ዓለም የሉሲፈራውያን አምልኮ ይጓዙ ዘንድ ሰይጣናዊው እስልምና ስለሚረዳቸው ነው እንደ አንድ መሐመዳውያኑን ስደተኞችን እ.አ.አ ገና ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በኮቪዲ ወረርሽኝ በክለው እንደ ባዮሎጂያዊ፣ ማህበረሰባዊ፣ ሃይማኖታዊና ምጣኔ ሃብታዊ መሳሪያ የተጠቀሙባቸው። ከኢትዮጵያም ሆነ ከመካከለኛው ምስራቅ ክርስቲያን ስደተኞችን ወደ አውሮፓና አሜሪካ እንዲህ በብዛት የማያስገቧቸው ለሰይጣናዊ ተልዕኳቸው ስለማይመቹ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment