✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፕ ቦረል ያ ሁሉ የመግለጫ ጋጋታ? ፍትሕ፣ ተጣያቂነቱና ክሱ የት ደረሱ? ምነው ሲኞር ቦሬል፤ "የትግራይን ሕዝብ አንረሳውም ! ስለ ኢትዮጵያ ብዙ አንናገርም፤ ለዩክሬን የተሰጠው ትኩረት ከትግራይ ቀውስ በላይ ነው። በዩክሬን ያለው ጦርነት ከ700 000 እስከ 800 000 የሚደርሱ ሕይወት ካለፈበት በኢትዮጵያ ትግራይ የርስ በርስ ጦርነት "በአንፃራዊ መልኩ ትንሽ" ቢሆንም ከአውሮፓ ሕብረት የበለጠ ትኩረት እያገኘ ነው፣ በዩክሬን ስለሚሆነው ነገር በትክክል እናማርራለን ነገር ግን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ነገር በጣም አስከፊ ነው በዓለም ላይ በጦርነት ምክንያት እንዲህ አይነት ሞት የለም" ሲሉ አልነበረምን? አሁን በቁስላችን ላይ የጋለ ብረት ለመስደድ አረመኔውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ለመጎብኘት ወደ አዲስ አበባ አመሩ። ሁሉም አውሬዎች ናቸው ማለት ነው።
በነገራችን ላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በምትገኛዋ አዲስ አበባ ሁሉም ጭምብል ለምን መልበስ አስፈለጋቸው? ያውም ዓለም ጭምብል መልበስ ካቆመች ከዓመት በኋላ? እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 30 2023 በኦዴሳ የሚገኘውን የአውሮፓ ሕብረት ዩክሬን ፕሮጀክት ሲጎበኙ እነ አቶ ጆሴፕ ቦሬል ጭንብል ለብሰው አላየናቸውም። እንደው በኮሮና፣ ወባ፣ ኢቦላና ኤድስ አላልቅ ያላቸውን ሞኝ አፍሪቃዊ ወጣት ለመጨረስ ሌላ ምን አቅደው ይሆን?
መልሱ፤ በአውሮፓ ሕብረት የሰብዓዊ አየር ድልድይ ፍሬም ሴኞር ጆሴፕ ቦሬል እና ቡድኑ የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል ማዕከል ዳይሬክተር ለሆኑት ለ ጆን ንከንጋሶንግ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የኮሮና ቫይረስ "መመርመሪያ" ዕቃዎችን የያዘና ባለ7.5 ቶን ክብደት ያለውን ኮንቴነር አስረክበዋቸዋል። የጉብኝታቸው ዋና ተልዕኮ ይህ ይመስላል።
ጦርነቱ እንደሆነ በኮንጎም፣ በሱዳንም በምዕራብ አፍሪካም እንደቀጠለ ነው። በኢትዮጵያም የሕዝባቸው እያረጀ መምጣት በጣም ያሳሰባቸው ምዕራባውያኑ ሉሲፈራውያን ለቀጣዩ የወጣቶች መጨረሺያ የዘር ማጥፋት ጦርነት አረመኔዎቹን እነ ግራኝ አብዮት አሕመድን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ (ዓብደላ-ሐሰን)፣ ጌታቸው ረዳን፣ ብርሃኑ ነጋን፣ እስክንድር ነጋን፣ ደጉ አንዳርጋቸውን፣ ጃዋር መሐመድንና ሙስጠፌ መሐመድ ዑመርን በማዘጋጀት ላይ ናቸው።
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፪]❖❖❖
"ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።"
Blogger Comment
Facebook Comment