ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ጦርነት ይሻሉ። ለዚህ ደግሞ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጥሩ ረዳቶች ሆነው አግኝተዋቸዋል። ጂኒዋን አቴቴ አበቤን ዛሬ በአዲስ አበባ አየናት፤ በዓረብኛ የተጻፉ መፈክሮች ተውለበለቡ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገር መሪ ኤርዶጋንን ምስሎች ከሩሲያው እና ቻይናው መሪዎች ምስሎች ጎን በሀገረ ኢትዮጵያ ለማሳየት ደፈሩ፣ ልክ በእስማኤላውያን ዓለም በተደጋጋሚ እንደምናየው የአሜሪካ ሰንደቅ እንዲቃጠል ተደረገ፤። ፍልስጤማውያኑ እና ደጋፊዎቻቸው የአሜሪካን ሰንደቅ ያቃጥላሉ፣ የሙዓመር ጋዳፊ፣ የሳዳም ሑሴን እና የኢራን አያቶላዎች ደጋፊዎች የአሜሪካን ሰንደቅ ያቃጥላሉ። በኦሮሞው ደርግ አገዛዝ ዘመን የነበረው የፀረ-አሜሪካ ዘመቻ ዛሬ ከሰላሳ ዓመታት በኋል በኦሮሞው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ተደገመ። በኢትዮጵያ ኢትዮጵያን (ትግራይን + ኤርትራን) አጥፍተው ኩሽን(እስላማዊት ኦሮሚያ)ከመሠረቱ በኋላ ኩሽ ከሩሲያ እና እስማኤላውያኑ ዓለም ጋር አጋር እና በአርማጌዶኑ ተሳታፊ ሆና የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟላል ማለት ነው። ይህን የፕሮቴአፍጋኒስታንቱ መናፍቃን ዓለም እና የመሐመዳውያኑ አሕዛብ ዓለም በጣምና እጅግ በጣም ይመኙታል።
ከጽላተ ሙሴ ጋር ትልቅ ጉዳይ ስላላቸው፤ በትግራይ እና ቤተ እስራኤል ደም ውስጥ ይገኛል የሚል እምነት ስላላቸው በትግራይ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አላቸው። ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል መውሰድ የጀመሩትና ዛሬም የትግራይ ስደተኞች በሚገኙባቸው የሱዳን የስደተኛ ካምፖች ውስጥ ተጠናክረው ለመሥራት የሚሹትም ለዚህ ይመስላል። እስራኤልም እስራኤል ዘ-ስጋ መሆኗን እና በእስራኤል ዘ-ነፍስ (በኢትዮጵያ) ላይ በጣም ጥገኛ እንደሆነች እንገንዘብ።
ዛሬ በአዲስ አበባ እና የዋቄዮ-አላህ ልጆች በሰፈሩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች የታየው ይህ ነው።
የግብጽ ሰንደቅ ቀለማት + ዓረብኛ ጽሑፍ + የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሬ ኤርዶጋን
ምስል ከሉሲፈር ፔንታግራም ኮከብ ጋር። ከዚህ የበለጠ ምን ማስረጃ ይኖራል? አዎ! ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ፤ እግዚአብሔር ለሚያውቃት ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና ክርስትና እምነት መሠረት የሆነችውን ትግራይን እየጨፈጨፏት ያሉት እነዚህን የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች በጥድፊያ የማሟላት ፍላጎት ስላላቸው ነው። ለዚህም ነው ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ያልቆመ፣ ድምጹን ያላሰማ፣ ያላለቀሰና ጦርነቱ እንዲቆም ያልታገለ “አሕዛብ” ነው የምለው።
አዎ! በትግራይ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ተራሮች ላይ ያመጸ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጎን ሆኖ የክርስቶስን ልጆች የሚጠላ፣ የሚያሳድድና የሚዋጋ እራሱን ለገሃነም እሳት አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ አሕዛብ ብቻ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናልና ይወቁት፤
“በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ። ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።”
❖❖❖[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰]❖❖❖
፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥
፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።
፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥
፭ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
፯ አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው።
፰ ከብዙ ዘመንም በኋላ ትፈለጋለህ፤ በኋለኛውም ዘመን፥ የዘላለም ባድማ በነበሩ በእስራኤል ተራሮች ላይ ከብዙ ሕዝብ ውስጥ ወደ ተሰበሰበች፥ ከሰይፍ ወደ ተመለሰች ምድር ትገባለህ፤ እርስዋም ከሕዝብ ውስጥ ወጥታለች ሁሉም ሳይፈሩ ይቀመጡባታል።
፱ አንተም ትወጣለህ፥ እንደ ዐወሎ ነፋስም ትመጣለህ፤ አንተና ጭፍሮችህ ሁሉ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ምድርን እንደ ደመና ትሸፍናላችሁ።
፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ነገር ወደ ልብህ ይገባል፥
፲፩ ክፉ አሳብንም ታስባለህ፥ እንዲህም ትላለህ። ቅጥርን ወደሌላቸው መንደሮች እወጣለሁ፤ ተዘልለው ወደሚኖሩ፥ ሁላቸው ሳይፈሩ ያለ ቅጥርና ያለ መወርወሪያ ያለ መዝጊያም ወደሚቀመጡ እገባለሁ፤
፲፪ ምርኮን ትማርክ ዘንድ ብዝበዛንም ትበዘብዝ ዘንድ፥ ባድማም በነበሩ አሁንም ሰዎች በሚኖሩባቸው ስፍራዎች ላይ፥ ከአሕዛብም በተሰበሰበ፥ ከብትና ዕቃንም ባገኘ፥ በምድርም መካከል በተቀመጠ ሕዝብ ላይ እጅህን ትዘረጋ ዘንድ።
፲፫ ሳባና ድዳን የተርሴስም ነጋዴዎች መንደሮችዋም ሁሉ። ምርኮን ትማርክ ዘንድ መጥተሃልን? ብዝበዛንስ ትበዘብዝ ዘንድ ብርንና ወርቅንስ ትወስድ ዘንድ ከብትንና ዕቃንስ ትወስድ ዘንድ እጅግስ ብዙ ምርኮ ትማርክ ዘንድ ወገንህን ሰብስበሃልን? ይሉሃል።
፲፬ አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለዚህ ትንቢት ተናገር ጎግንም እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል ሳይፈራ በተቀመጠ ጊዜ አንተ አታውቀውምን?
፲፭ አንተም፥ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ሁላቸው በፈረሶች ላይ የተቀመጡ፥ ታላቅ ወገንና ብርቱ ሠራዊት፥ ከሰሜን ዳርቻ ከስፍራችሁ ትመጣላችሁ።
፲፮ ምድርንም ትሸፍን ዘንድ እንደ ደመና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። በኋለኛው ዘመን ይሆናል፥ ጎግ ሆይ፥ በዓይናቸው ፊት በተቀደስሁብህ ጊዜ አሕዛብ ያውቁኝ ዘንድ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።
፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእነርሱ ላይ እንደማመጣህ በዚያች ዘመን ብዙ ዓመት ትንቢት በተናገሩ በባሪያዎቼ በእስራኤል ነቢያቶች በቀደመው ዘመን ስለ እርሱ የተናገርሁ አንተ ነህን?
፲፰ በዚያም ቀን ጎግ በእስራኤል ምድር ላይ በመጣ ጊዜ መቅሠፍቴ በመዓቴ ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
፲፱ በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት ተናግሬአለሁ። በእርግጥ በዚያ ቀን በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤
፳ ከፊቴም የተነሣ የባሕር ዓሣዎችና የሰማይ ወፎች የምድረ በዳም አራዊት በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በምድርም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይንቀጠቀጣሉ፥ ተራሮችም ይገለባበጣሉ ገደላገደሎችም ይወድቃሉ ቅጥርም ሁሉ ወደ ምድር ይወድቃል።
፳፩ በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
፳፪ በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።
፳፫ ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
Blogger Comment
Facebook Comment