የኤርዶጋን አማካሪ፤ "ቱርኮች ከመላው ዓለም ጋር ጦርነት ለመክፈት ዝግጁ ናቸው" ይለናል።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ቱርክ አሜሪካ የቱርክ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማውደቋ አፀፋውን ልትመልስ ነው።

የአሜሪካ ወታደሮች ከሶሪያ ሊባረሩ ነው።

የኔቶ ጥምረት በደቡብ በኩል ፈረሰ

ቱርኮች ከመላው ዓለም ጋር ጦርነት ለመክፈት ዝግጁ ናቸው።

የቱርክ ፕሬዝዳንት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ አማካሪ ሜሱት ሃኪ ካሲን ቀባጥሯል።

እርሱን ( እስማኤልን ) ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ = 'አንድ' የበዳ አህያን የሚመስል የክርስቶስ ተቃዋሚ ሕዝብ፤ 'እጁ በሁሉም ላይ ይሆናል የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል'

ዛሬ የምናየውና ባለፉት ፲፻፬፻/ 1400 ዓመታት ውስጥ የሆነውም ይኸው ነው።

ሁሉም ሃጋራውያን/እስማኤላውያን፤ ሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ ግብጽ፣ አልጀሪያ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኳታር፣ ኤሚራቶችና እስራኤል ዘ-ስጋ (የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሃጋራውያን/እስማኤላውይን) ታቦተ ጽዮንን ለመፈለግ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዘምተዋል፤ በድጋሚም ለመዝመት ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው።

❖ [ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፮]❖

፲፩የእግዚአብሔር መልአክም አላት። እነሆ አንቺ ፀንሰሻል፥ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፥ እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና።

፲፪እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል፤ እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል፥ የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል፤ እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።

፲፫እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች፤ የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment