የፍጻሜ ጊዜ ራዕይ፡- የፍጻሜው ዘመን በዓይናችን ፊት እየታየ ነው


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የፍጻሜ ጊዜ ራዕይ፡- የፍጻሜው ዘመን በዓይናችን ፊት እየታየ ነው። ሕዝቅኤል ፴፰/38/መዝሙረ ዳዊት ፹፫/83 ትንቢቶች፡ ኢትዮጵያ፣ ሩሲያ፣ ኢራን እና የሙስሊም ሀገራት በመንፈሳዊ እስራኤል ላይ ማለትም በክርስትና ፤ በኦርቶዶክስ ክርስትና እንደሚነሱ። ሉላውያኑ/ግሎባሊስቶች የሉሲፈርን(ኮፒ) 'የውሸት ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢት' ለማስገደድ እየሞከሩ ያሉ ይመስላሉ።

ትናንትና ከአሸባሪዎቹ ሃማስ ጂሃዳውያን ጋር ሆኖ 'እስራኤላውያንን ጠልፈዋል' ከተባሉት አሻንጉሊቶች/ሮቦቶች መካከል አንዱ ሙስሊም ሐበሻ ሳይሆን አይቀርም ተብሏል።

በእውነቱ ግን፣ ሕዝቅኤል ፴፰/38 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን የመሪነት ሚና ያረጋግጣል።

  • ❖ ራዕይ ፲፯/17 የቱርክን የመሪነት ሚና ያረጋግጣል
  • ❖ ዳንኤል ፲፩/11 የቱርክን የመሪነት ሚና አረጋግጧል
  • ❖ ኢሳይያስ እና ሚክያስ የአሦርን ሚና አረጋግጠዋል
  • ❖ ዘካርያስ የቱርክን የመሪነት ሚና አረጋግጧል
  • ❖ የሰይጣን ዙፋን በጴርጋሞን ቱርክ ነው የሚገኘው።

ሳውዲ ዓረቢያ፣ ኢራን፣ አርጀንቲና፣ ግብፅ፣ ኢትዮጵያ (ደቡብ ኢትዮጵያ-ዘ ስጋ = ኤርትራ + ኦሮሞ ሙስሊሞች) እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በመጭው የፈረንጆች ጥር ፩/1 ፳፻፳፬/2024ዓ.ም የ ብሪክስ/BRICS ሙሉ አባል ይሆናሉ። ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት እስላማዊ-ፕሮቴስታንታዊ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ አማካኝነት ኢትዮጵያውያንን ወደ ገደል መክተቻ 'የዳማ ጨዋታ'፤ Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

☆ ሉሲፈራውያኑ የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟሉ ዘንድ ሁኔታዎችን በጥድፊያ በመግፋት ላይ ናቸው፤ በተለይ በኢትዮጵያ።

ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ጦርነት ይሻሉ። ለዚህ ደግሞ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጥሩ እረዳቶች ሆነው አግኝተዋቸዋል። ጂኒዋን አቴቴ አበቤን ዛሬ በአዲስ አበባ አየናት፤ በአረብኛ የተጻፉ መፈክሮች ተውለበለቡ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገር መሪ ኤርዶጋንን ምስሎች ከሩሲያው እና ቻይናው መሪዎች ምስሎች ጎን በሃገረ ኢትዮጵያ ለማሳየት ደፈሩ፣ ልክ በእስማኤላውያን ዓለም በተደጋጋሚ እንደምናየው የአሜሪካ ሰንደቅ እንዲቃጠል ተደረገ፤። ፍልስጤማውያኑ እና ደጋፊዎቻቸው የአሜሪካን ሰንደቅ ያቃጥላሉ፣ የሙዓመር ጋዳፊ፣ የሳዳም ሑሴን እና የኢራን አያቶላዎች ደጋፊዎች የአሜሪካን ሰንደቅ ያቃጥላሉ። በኦሮሞው ደርግ አገዛዝ ዘመን የነበረው የፀረ-አሜሪካ ዘመቻ ዛሬ ከሰላሳ ዓመታት በኋል በኦሮሞው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ተደገመ። ዋው! በኢትዮጵያ ኢትዮጵያን (ትግራይን + ኤርትራን) አጥፍተው ኩሽን(እስላማዊት ኦሮሚያ)ከመሠረቱ በኋላ ኩሽ ከሩሲያ እና እስማኤላውያኑ ዓለም ጋር አጋር እና በአርማጌዶኑ ተሳታፊ ሆና የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች ቶሎ ይሟላል ማለት ነው። ይህን የፕሮቴአፍጋኒስታንቱ መናፍቃን ዓለም እና የመሐመዳውያኑ አህዛብ ዓለም በጣምና እጅግ በጣም ይመኙታል።

ከጽላተ ሙሴ ጋር ትልቅ ጉዳይ ስላላቸው፤ በትግራይ እና ቤተ እስራኤል ደም ውስጥ ይገኛል የሚል እምነት ስላላቸው በትግራይ ላይ ከፍተኛ ትኩረት አላቸው። ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል መውሰድ የጀመሩትና ዛሬም የትግራይ ስደተኞች በሚገኙባቸው የሱዳን የስደተኛ ካምፖች ውስጥ ተጠናክረው ለመሥራት የሚሹትም ለዚህ ይመስላል። እስራኤልም እስራኤል ዘ-ስጋ መሆኗን እና በእስራኤል ዘ-ነፍስ (በኢትዮጵያ) ላይ በጣም ጥገኛ እንደሆነች እንገንዘብ።

💭 ዛሬ በአዲስ አበባ እና የዋቄዮ-አላህ ልጆች በሰፈሩባቸው የኦሮሚያ ከተሞች የታየው ይህ ነው።

የግብጽ ሰንደቅ ቀለማት + ዓረብኛ ጽሑፍ + የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሬ ኤርዶጋን

ምስል ከሉሲፈር ፔንታግራም ኮከብ ጋር። ከዚህ የበለጠ ምን ማስረጃ ይኖራል? አዎ! ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ፤ እግዚአብሔር ለሚያውቃት ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና ክርስትና እምነት መሠረት የሆነችውን ትግራይን እየጨፈጨፏት ያሉት እነዚህን የመዝሙር ፹፫/83 /ሕዝቅኤል ፴፰/38 ትንቢቶች በጥድፊያ የማሟላት ፍላጎት ስላላቸው ነው። ለዚህም ነው ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ያልቆመ፣ ድምጹን ያላሰማ፣ ያላለቀሰና ጦርነቱ እንዲቆም ያልታገለ “አህዛብ” ነው የምለው።

👉 አዎ! በትግራይ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ተራሮች ላይ ያመጸ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጎን ሆኖ የክርስቶስን ልጆች የሚጠላ፣ የሚያሳድድና የሚዋጋ እራሱን ለገሃነም እሳት አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ አህዛብ ብቻ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናልና ይወቁት፤

“በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ። ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።”

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment