አስደናቂ ድርብ ቀስተ ደመና በ NYC 9/11 (እንቍጣጣሽ – የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት) ላይ ታየ | የማርያም መቀነት በኒው ዮርክ ከተማ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የኒውዮርክ ፖስት፡ 'ከዚህ በፊት ካየኋቸው በጣም አስገራሚው ነገር'

የመስከረም አንዱ/ 9/11 ጥቃት ፳፪/22ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል በሚከበርበት ዕለት በከተማይቱ ዙሪያ ባለ ድርብ የማርያም መቀነት/ ቀስተ ደመና በሚታይበት ወቅት የኒውዮርክ ከተማ ነዋሪዎች ስሜታዊ በሆነ መልክ በእንባ ተሞልተው ነበር።

የማርያም መቀነት/ ቀስተ ደመናም ፤ ቃል ኪዳን እና ማስጠንቀቂያThe Rainbow: A Promise & A Warning

በእውነተኛው የእግዚአብሔር ቀስተ ደመና/ የማርያም መቀነት ላይ ፯/ 7 ቀለማት ሲኖሩ፣ በተሳዳቢው የሰዶም ዜጎች 'ቀስተ ደመና' (ቀስተ ደመና ያልሆነው) ባንዲራ ላይ ግን የአውሬውን ቁጥር የያዙት ፮/ 6 ቀለማት ብቻ አሉ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment