አረንጓዴ ቀለም' ያለው ኮሜት 'ኒሺሙራ' እና የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት፤ አስደናቂ ሰማያዊ ክስተት በኢትዮጵያ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

አዲስ ዓመት ዕለት መስከረም ፩/፳፻፲፮/ ሴፕቴምበር 12/2023 ተይዟል።

ይህ በአጋጣሚ አይደለም።

አረንጓዴ ቀለም ያለው ኮሜት ኒሺሙራ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በመስከረም ፩/፳፻፲፮/ ሴፕቴምበር 12/2023 ለፕላኔታችን በጣም ቅርብ በሆነ መንገድ ያልፋል/ይታያል። ኮሜቱ ለሺህ ዓመታት አይንቀሳቀስም ነበር። መንቀሳቀስ የጀመረው እ.አ.አ በ1918 ዓ.ም ነበር።

አረንጓዴው ቀለም በተለይ የሚጠቁመን 666ቹ ሻዕቢያ፣ ህወሓት እና አጋሮቻቸው የጽዮን ቀለማትን ከአክሱም ኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት ሲሉ ከሉሲፈራውያኑ የተቀበሉትን አስቀያሚ ጎዶሎ ባለ ሁለት ቀለሙን ሰንደቅ ነው። የዚህ ኮሜት አረንጓዴ ቀለም መታየት ለእኔ የጠቆመኝ፤ “የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑ ዓረብ ሙስሊሞችና ጋላ-ኦሮሞዎች ሊነጥቋችሁ ለብዙ መቶ ዓመታት እየሠሩበት ያለውን አረንጓዴውን ቀለም አስመልሱ!” የሚለውን ነው።

G7 + የለንደን ጉባኤ + የሉሲፈር ሰንደቅ የተሰጣቸው የትግራይ እና ዐምሓራ ክልሎች ብቻ ናቸው”

ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ሰንደቆች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

☆የአፋር ክልል ሰንደቅ
☆የአማራ ክልል ሰንደቅ
☆የጋንቤላ ክልል ሰንደቅ
☆የሶማሊ ክልል ሰንደቅ
☆የትግራይ ክልል ሰንደቅ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ሰንደቆች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ሰንደቅ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

☆የዐምሓራ ክልል
☆የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የዐምሓራ ክልል ሰንደቅውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ሰንደቅ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሉሲፈር ዓላማ ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘ-ነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ሰንደቅ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ-አማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

ታዲያ አሁን ከዚህ ኮሜት መታየት ምን እንጠብቅ? የራዕይ ፲፪፥፬ ፍጻሜ ነውን?

“ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።”

የስነ ፈለክ ተመራማሪው ከዚህ በኋላ አዲስ የተገኘው ኮሜት C/2023 P1 (ኒሺሙራ/Nishimura) (የተሰየመው በጃፓናዊው 'ሂዲዮ ኒሺሙራ' ስም ነው)፣ ሥስት እጥፍ ትንቢታዊ ፍቺ ያለው ስም ይዟል፡-

❖ የመጀመሪያ ስም 'ሂዲዮ' ማለት “ምርጥ ሰው” “ጀግና፣ ወንድ” ወይም “ባል ሰው” ማለት ነው። ይህ ጉልህ ነው ምክንያቱም ተመልሶ የሚመጣው ኢየሱስ እንደ “ደግ ሰው”፣ “ባል” ወይም “ኃያል ሰው” ተብሎ ተጠርቷል፡-

ጻድቅ ሰው(ባል ወይም ኃያል ሰው) በቤቱ የለም፣ ረጅም መንገድ ሄዷል፤ የብር ከረጢት ወስዶ በተቀጠረው ቀን ወደ ቤቱ ይመጣል።

“ባለቤቴ በቤቱ የለምና፥ ወደ ሩቅ መንገድ ሄዶአልና፤ በእጁም የብር ከረጢት ወስዶአል፤ ሙሉ ጨረቃ በሆነች ጊዜ ወደ ቤቱ ይመለሳል።”(መጽሀፈ ምሳሌ ፯፥፲፱፡፳ )

❖ ሁለተኛው ስም ኒሺሙራ “ወደ ምዕራብ መሄድ” ማለት ነው። ይህ ጉልህ ነው ምክንያቱም የኢየሱስ መመለስ መብረቅ ከ"ምስራቅ ወደ ምዕራብ" እንደሚበራ ነው።

“መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤” (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፳፯፟)

ሦስተኛ፣ በላቲን በሚጻፈው የ፤ 'ሂዲዮ ኒሺሙራ/ Hideo Nishimura የሚለው ስም ጌማትሪያ/ Gematria ዋጋ ፻፶፫/153 ነው፣ እሱምየዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩ ላይ “የተነጠቁት” እና ወደ ጌታ ከቀረቡት ፻፶፫/153ቱ የክርስቲያኖች ምሳሌያዊ ዓሦች ጋር ይዛመዳል። በቅዱስ ሩፋኤል ዕለት የቅዱስ ሩፋኤልንና የአሣውን ስዕል ከዚሁ ክስተት ጋር እናገናኘው። በዚሁ ዕለት ነበር ስለ ኮሜቱ መረጃውን ያገኘሁት።

ሁሉም ነገር ተገጣጠመ!

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በጎርጎርያን ካሌንዳር መስከረም 11 (ወይንም መስከረም 12 በዝላይ አመታት) ላይ ይውላል። ስለዚህ የዛሬ ፳፪/22 አመት መስከረም 11 ቀን 2001 (9/11) የእስልምና መቅሰፍት አሜሪካ ደረሰ።

የኢትዮጵያ አዲስ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር መስከረም 11 (ወይንም መስከረም 12 በዝላይ አመታት) ላይ ይውላል። ስለዚህ የዛሬ ፳፪/22 አመት መስከረም 11 ቀን 2001 (9/11) የእስልምና መቅሰፍት አሜሪካ ደረሰ።

G20: በ9/11 ዋዜማ ላይ ኢሉሚናቲ የሉሲፈራውያን (ሰይጣናዊ) ሚስጥራዊ ማህበረሰብ በፀረ ክርስቶስ ህንድ/ባህራት ተሰበሰበ።

በ9/11 ዋዜማ፣ ዓርብ፣ ሴፕቴምበር 9፣ 2023 በ11 ፒ.ኤም። (23፡00) 11 ደቂቃ ከ1 ሰከንድ፡ 7 : +2000 ሞቷል. ያልተለመደ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ(ርዕደ መሬት) በክርስቶስ ተቃዋሚ ሞሮኮ (ሰይጣናዊ ፔንታግራም ሰንደቅ)፤ በሪክቴር ስኬል እስከ 7.2፤ ከሁለት ሺህ/2000 በላይ ሰዎች ሞተዋል፣ ሕንፃዎች፣ መስጊዶችና ጎዳናዎች ወደ ፍርስራሽነት ተቀንሰዋል።

የሉሲፈራው የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ሃምሳ አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን ከሴፕቴምበር 11 እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2023 በጄኔቫ ፓሌስ ዴስ ኔሽን ሂዳል።

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ፶፬/54ኛ መደበኛ ጉባኤ (ከነገ ሴፕቴምበር 11 እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2023) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት (ሰመጉ) የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን (ICHREE)በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ ስልጣን እንዲያቆም ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው። እነዚህ ዓለም አቀፍ ተቋማት ዓይናቸው እያየ እጅግ በጣም ብዙ ከባድ ወንጀሎች ተሠርተዋል፤ እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በግፍ ተጨፍጭፈዋል፣ በረሃብ አልቀዋል።




Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment