✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሪክቴር ስኬል እስከ 7.2: ከ ስድስት መቶ/600 በላይ ሰዎች ሞተዋል፣ ጎዳናዎች ወደ ፍርስራሽነት ተቀንሰዋል
የዓርብ መንቀጥቀጡ ዋና ማዕከል ከታሪካዊቷ ማራካሽ ከተማ በስተደቡብ ፸/ 70 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ከፍተኛ አትላስ ተራሮች ላይ ነበር።
ሞሮኮ የእስልምና ጣዖት ጥንቆላ አምላኪ የበዛባት እንዲሁም በመቅበጥበጥ ላይ ያለች ፀረ-ክርስቲያንና ፀረ-አፍሪቃ ሃገር መሆኗን ፣ ባንዲራዋም የሉሲፈር ባንዲራ መሆኑን ከወራት በፊት ሳወሳ ነበር።
አዎ፣ በሰው ልጅ ተጽዕኖ ፈጣሪነት የአየር ንብረት ለውጥ ወይንም የምድር መናወጣ ሊመጣ አይችልም ።ሁሉም የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ፥ በሁሉም የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በአንድ ላይ ይህን መሰሉን ትልቅ የተፈጥሯዊ ሥርዓት ለውጥ ሊያመታ አይችልም። ይህ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ሥር ያለ የፀሐይ ዑደት እና/ወይም የተፈጥሯዊ ሥርዓት ለውጥ፣ መለኮታዊ ለውጥ ብሎም ሁለንተናዊ ጥፋት ነው።
ኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን ለመሸለም እና ለመቅጣት ሲል በተፈጥሮ ውስጥ ጣልቃ ይገባል
እግዚአብሔር የመሬት መንቀጥቀጥን የሚፈቅድባቸው ፯/ 7 ምክንያቶች፡-
- የመሬት መንቀጥቀጥ ለሕይወት አስፈላጊ ነው።
- የመሬት መንቀጥቀጥ የኃጢአት መዘዝ ነው።
- የመሬት መንቀጥቀጥ ይህ ዓለም ጊዜያዊ እንደሆነ ያስታውሰናል።
- የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ እግዚአብሔር ያቀርበናል።
- የመሬት መንቀጥቀጥ እርስ በርስ እንድንቀራረብ ያደርገናል።
- የመሬት መንቀጥቀጥ አምላካዊ ባሕሪን እንድንገነባ ይረዳናል።
- እግዚአብሔር የሚያቀርበውን ከምስጋና ጋር እንድንቀበለው ይሻል
እንቍጣጣሽ/ 9/11 እየቀረበ ነው፣ ፍርድ እየመጣ ነው።
❖ የተጠያቂነት ወይም የፍርድ ጊዜ እንደሚመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ነው።
የሰው ልጆች ሁሉ ለፈጠራቸው እግዚአብሔር አምላክ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ይመጣል። "ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።"
(ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፱፡፳፯፥፳፰)
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በጎርጎርያን ካሌንዳር መስከረም 11 (ወይንም መስከረም 12 ቀን በዝላይ ዓመታት) ላይ ይውላል። ስለዚህ የዛሬ 22 አመት መስከረም 11 ቀን 2001 (9/11) የእስልምና መቅሰፍት አሜሪካ ደረሰ።
Blogger Comment
Facebook Comment