✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በቱርኮች እና ዓረቦች የተመራው የግራኝ አሕመድ ምን ይመስል እንደነበር አሁን በእኛ ትውልድ ተደግሞ እያየን ነው። የተቀመጠው መንግስት ፀረ–ተዋሕዶና ፀረ–ኢትዮጵያ ነው።
መሐመዳውያኑ በግብጽ ኮፕት ወገኖች ላይ በደል ሲያደርሱ የዱሮ አባቶቻችን “በደሉን ካላቆማችሁ ዓባይን እንገድባለን” ብለው ማስጠንቀቂያ በመስጠት መሐመዳውያኑ በኮፕቶች ላይ አድሎ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ከፍተኛ ግፊት ያደርጉ ነበር። ይህን የኢትዮጵያ አቋም ለማኮላሸት ሲባል ነበር የግብጽ መሪዎች ሙስሊም ጳጳስ ሳይቀር ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ የነበሩት። ልክ አሁን እንዳለው የሳውዲ–ግብጽ ወኪል አብዮት አሕመድ። ያው፤ ዓይናችን እያየ የተዋሕዶ አባቶችን በማረድ፣ ዓብያተክርስቲያናትን በማቃጠል፣ እስልምናን ከእነ ባንኮቹ በሀገራችን በማስፋፋት፣ የህዳሴው ግድብ ሥራን በማስተጓጎል ላይ ይገኛል። በአራት ኪሎ የተቀመጠው መንግስት ፀረ–ተዋሕዶና ፀረ– ኢትዮጵያ እንደሆነም እያየነው ነው። አዎ! በኢትዮጵያውያን ለተፈጸመው ግፍ ዋናው ተጠያቂ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግስት ነው።
ከ1400 ዓመታት በፊት እስልምና ከመጣበት ጊዜ አንስቶ የነበረውን የቤተክርስቲያን ታሪክ አጠንቅቆ ያጠና እንዲሁም ቁርዓንን ያነበበና የእስልምናንን ታሪክ በደንብ የሚያውቅ ሁሉ ከዚህ ሌላ ምንም መፍትሔ ሊኖር እንደማይችል መገንዝብ ይኖርበታል። ማየት አልፈለግንም እንጅ ጦርነት ከታወጀበን እኮ በጣም ብዙ ዘመናትን አስቆጥረናል፤ ጦርንት ላይ ነን። ሀገራችንን እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን መከላከል መብታችንና ግዴታችን ነው። ለእኛ ትውልድ የተሰጡንን የቤት ሥራዎች ይቆዩ ይቆዩ እያልን በወለም ዘለምነት/በግድየለሽነት/በስንፍና ለልጆቻችን ከማሸጋገር እና ትተንላቸው ከማለፍ ድርሻችንን እኛው እራሳችን ልንወጣ ይገባናል። አሊያ መጪው ትውልድ ይረግመናል።
ቤተክርስቲያኗ አርበኞችን እንጅ ከአውሬው ጋር የሚደመሩትን ግብዞች አትሻም። የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መንግስትና ቤተክርስቲያንን ተነጣጥላ እንደማታይ ታሪካችን ያስተምረናል፣ የዛሬዎቹ ግሪክ እና ሩሲያም ይጠቁሙናል።
Blogger Comment
Facebook Comment