✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
❖ ታቦተ ጽዮን ሥራውን እየሠራ ነው ያለው! የታቦቱን ጠባቂዎች አፍናችሁ በማሰቃየት ላይ ያላችሁና የሉሲፈርን ሥርዓት በታቦቱ ባለውለታ በአክሱም ኢትዮጵያ ላይ ለማስፈን በመቻኮል ላይ ያላችሁ የባቢሎን አሜሪካ አምላኪዎች ሁሉ ወዮላችሁ!
የኒው ዮርክ ከተማ የናዜውን ዜለንስኪን ሰይጣናዊ ፔንታግራም የሚያሳይ ኤግዚቢሽን እንዲካሄድ ከፈቀደ በኋላ እንደ አዲስ የተሠራው የዓንድ ዓለም ንግድ ማዕከል (WTC) በአስከፊ መብረቅ ተመታ። ይህ ሕንፃ ልክ በነገው አፕሪል 4፤ 1973 ዓ.ም ዕለት ተመርቆ ለብዙ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በሽብርተኞች ጥቃት መፈራረሱ ይታወሳል።
Blogger Comment
Facebook Comment