ቋንቋ እና መንፈሳዊ ውጊያ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ፖሊሶች ዓረብኛ ቋንቋ የተጻፉትን የሱቅ ምልክቶችን በእልህ አስወገዱ።

ቱርኮች የዓረብ 'ሃይማኖት' የሆነውን የእስልምናን አምላክ ያመልኩታል። አስገራሚ ነው! ፈጠነም ዘገየም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች እርስበርሳቸው ተበላልተው ያልቁ ዘንድ ግድ ነው። ዓረቦች + ቱርኮች + ጋላ-ኦሮሞዎች ላለፉት አንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ብቻ በክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች አብዛኛዎቻችን ከምናስበው በላይ የከፋ ነው። ሆኖም ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ዕድል ይሰጣልና፤ እነዚህም መዳን የሚፈልጉ ከሆነ ሳይረፍድ የስጋ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ከቋንቋቸው፣ ከባህላቸው እና ከአምልኳቸው ጋር እርግፍ አድርገው መተው ይኖርባቸዋል።


ቱርኮች በዓረብኛ የተጻፉ ምልክቶችን ብቻ አይደለም ከየከተሞቻቸው እንዲነሱ በማድረግ ላይ ያሉት፤ የዓረብኛ ቋንቋን የሚናገሩ ሰዎችን በሌላ ቋንቋ እንዲናገሩ እያስገደዷቸው ነው። የአልጀዚራዋን ዓረብ ጋዜጠኛ፤ “በዓረብኛ አትናገሪ!” ሲሏት ታይቷል/እንሰማለን። በቱርክ ከሦስት ሚሊየን በላይ ሶርያውያን እና ኢራቃውያን ስደተኞች በመገኘታቸው ቱርኮች የዓረብኛን ቋንቋ እንደ ስጋት ነው በማየት ላይ ያሉት። ስለዚህ የስደተኞቹን የገባያ ና የመኖሪያ ቦታዎች/አካባቢዎች ቱርኮች እያፈራረሱባቸው ነው።

ወራሪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ከሞግዚቶቻቸው ከቱርኮች ነው በሁሉም ነገር (በክርስቶስ-ተቃዋሚነት፣ በወረራ፣ በዘር ማጥፋት፣ በጭካኔ፣ በላቲን ፊደል መረጣ ወዘተ) እየተማሩ ያሉት። የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስን የያዘ በመሆኑ ሁሉንም አንድ አድርጓቸዋል። "Birds of a feather flock together /ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ። ጋላ-ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታትም ሆነ ዛሬም ለቱርኮች ያላቸው 'ፍቅር' በጣም የተለየ ነው። ከሃዲዎቹ ህወሓቶች ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጠጋ ጠጋ የሚሉትም የዚሁ እርኩስ መንፈስ ተካፋይ ስለሆኑ ነው። 

ልክ እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች የቱርክ እና የአዘርባጃን ቋንቋዎች የራሳቸው ፊደል አልነበራቸውም።

የሀገሬው ተወላጅ ያልሆኑ የቱርክ ወራሪዎች እስልምናን ሲቀበሉ ለቋንቋቸው የዓረብኛ ፊደላትን መጠቀም ጀመሩ። ኦቶማን ቱርኮች ዓረብኛን የግዛቱ ይፋዊ ቋንቋ አድርገው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በተለይም በ1517 ዓ.ም. ኖሩ። ይህ የተደረገው በወቅቱ በመካከለኛው ምሥራቅ ይገኝ በነበረው ዓረብኛ ተናጋሪ ሕዝብ ላይ በወረራ የያዙትን ሥልጣናቸውን ለማረጋገጥ ሲሉ ነበር።

እ.አ.አ በ 1928 ቱርክ ከዓረብኛ ወደ ላቲን ፊደላት ተቀየረች።

በቱርክ ውስጥ ከዓረብኛ ወደ ላቲን ፊደላት የመቀየሩ ዘመቻ የተካሄደው በተወሰኑ ዓመታት ውስጥ ነው። በ 1928 የጀመረው አዲሱን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ስክሪፕት በማጽደቅ እና ለኦፊሴላዊ ሰነዶች እና ህትመቶች አዲሱን ስክሪፕት በማጽደቅ ቀጠለ። እ.ኤ.አ. በ 1932 ሽግግሩ በአጠቃላይ የተጠናቀቀ ሲሆን የላቲን ፊደላት የቱርክ ይፋዊ ጽሕፈት ሆኑ።

መላዋ ዓለምን የላቲን ፊደል ተገልጋይ ለማድረግ የሚካሄድ አስከፊ ዘመቻ

ይህም ሀገራችን በአሁን ሰዓት እያካሄደች ያለውን መንፈሳዊ ውጊያ የሚያንጸባርቅ ነው። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ ሉሲፈራውያኑ ሮማውያን (ላቲን) በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳቸውን ካወጁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ቋንቋንና ጽሑፍን የሚመለከት ነው። ሮማውያኑ ላቲን ባልሆኑ ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው ላይ ጦርነት ከከፈቱ ውለው አድረዋል።

ለምሳሌ በአውሮፓ እንኳን ጀርመናዊ የሆኑት የሰሜን አውሮፓ ሕዝቦች፤ ብሪታኒያውያን፣ ስካንዲናቪያውያን፣ አይስላንዳውያን ከ700 እስከ 1100 ክፍለ ዘመናት ድረስ)ላቲን ያልሆኑትንና፤ “ሩኒክ/ሩንኛ/Runic የተሰኙትን ጥንታዊ ፊደላት ነበር ሲጠቀሙ የነበሩት፤ ነገር ግን ሮማውያኑ ላቲኖች የካቶሊክን እምነት እያስፋፉ እግረ መንገዳቸውንም የላቲን ፊደላቸውን በሰሜን አውሮፓውያኑ ላይ አራገፉ። አሁን ከምስራቅ አውሮፓ ውጭ መላዋ አውሮፓ ቋንቋዎች ደሃ የሆነውን የላቲንን ፊደል ነው የሚገለገሉት። በምስራቅ አውሮፓም ዛሬ በዩክሬይን የሚካሄደው ጦርነት አንዱ ተልዕኮ በሲሪሊክ ፊደል የሚጻፈውን የዩክሬን ቋንቋን ወደ ላቲን መቀየር የሚለው ነው። ከሃያ ዓመታት በፊት በዩጎዝላቪያ ጦርነቱን ከከፈቱ በኋላ ነበር የዩጎዝላቪያ ብሔራዊ ቋንቋ የነበረውንና በሲሪሊክ ፊደላት ሲጻፍ የነበረውን የ'ስርፕስኮ-ህርባትስኪ/ሰርቦ-ክሮኤሺያን' ቋንቋ በሰርቢያ እና በክሮኤሺያ(ህርባት (ከረባት ከክሮኤሺያ የመጣ ነው)) መካከል በመከፋፈል ኦርቶዶክስ ሰርቢያ በራሷ የሲሪሊክ ፊደላት ቋንቋውን መጻፉን ስትቀጥል ካቶሊክ ክሮኤሺያ ግን የላቲንን ፊደል መጠቀሙን መርጣለች።

በካውካስ ተራሮችም በአርመኒያ እና በአዘርበጃን መካከል የሚታየው ግጭት መንስዔ እና ዒላማ ሃይማኖትና ቋንቋ ነው። በላቲን ቋንቋዋን የምትጽፈውና የቱርክ ሳተላይት የሆነችው ሙስሊም አዘርበጃን ላቲኑን ስትመርጥ አርመኒያ ደግሞ በግዕዝ ፊደላት አነሳሽነት የተገኘውን የአርመኒያ ፊደል ትጠቀማለች። ኢትዮጵያም፣ ሩሲያም፣ ዩክሬይንም፣ ሰርቢያም፣ አርመኒያም ሁሉም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሃገራት ናቸው።

ታዲያ አሁን በሮማውያኑ ላቲኖች ድጋፍ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለውና በዘር፣ በሃይማኖት፣ በባሕል፣ በቋንቋና በመላ ሕልውና ላይ ያተኮረው ጂሃድ አንዱ ዒላማ የግዕዝን ቋንቋ/ፊደላት አጥፍቶ ላቲንን ማንገስ ነው። የእነዚህ አረመኔዎች ዒላማዎች በዋናነት 'አማራ' ፣ 'ትግሬ' ፣ 'ጉራጌ' ፣ ጋሞ እና 'ወላይታ'የተባሉት ነገዶች ሳይሆኑ ግዕዝ፣ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ናቸው። ታዲያ እራሳቸውን ዛሬ፤ 'ዐምሓራ' ፣ 'ትግሬ' ፣ 'ጉራጌ' ፣ ጋሞ እና 'ወላይታ' እያሉ የሌለ ማንነትንና ምንነትን እንደ አዲስ ለመፍጠር የተነሳሱት ኢትዮጵያውያን በአክሱማዊው ኢትዮጵያዊነታቸው፣ በአግዓዚያንነታቸው፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸውና በግዕዝ ፊደላት ባለቤትነታቸው በአንድ ላይ ተነስተው እስካልታገሉ ድረስ ከሃዲው ጠላት ጋላ-ኦሮሞ እና ላቲናውያኑ ፈጣሪዎቹ እየፈነጩበት፣ አፓርታዳዊ አድሎ እየፈጸሙበት፣ እያሳደዱትና እየገድሉት ይኖራሉ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment