✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ያሳሰበው ምክንያት፤ በያዘነው የፈረንጆች2023 ዓመት የፊንላንድ የወሊድ ምጣኔ ወደ ታሪካዊ ዝቅተኛ ደረጃ ወርዷል።
የፊንላንድ ሴቶች
እ.ኤ.አ. በ2022 በአማካይ 1.32 ልጆችን የወለዱ ሲሆን ይህም አሃዙ በ1776 ከተመዘገበው ጊዜ አንስቶ ዝቅተኛው የወሊድ መጠን ነው ሲል በፊንላንድ የስታቲስቲክስ አዲስ ዘገባ አመልክቷል።
የአዝማሚያው ምክንያቶች ማህበረሰባዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎችን ያካትታሉ፣ ለምሳሌ ብዙዎቹ ጥንዶች ከአንድ በላይ ልጅ መውለድ አይፈልጉም።
በሌላ በኩል የአካባቢ ዓየር ንብረትን ጥበቃ አስምለክቶ በ2022 የፊንላንድ የካርቦን ልቀት በነፍስ ወከፍ 6.97ቶን ነበር። በ2022 የአፍሪካ አማካይ 0.8 ቶን ብቻ ነበር። የአየር ንብረት ፅንስ ማስወረድ በፊንላንድና በሌሎች 'አደጉ በተባሉ አገሮች ውስጥ መደረግ አለበት ማለት ነው።
ሁሉም የአፍሪካ ወጣት ሕዝብ ቁጥር መጨመሩ አሳስቧቸዋል፣ አስደንግጧቸዋል። አዎ! ለዚህ የአፍሪካ ሕዝብ ቁጥር መጨመረ (የምስጋና ቢሶቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ቁጥር ጨምሮ) ከፍተኛ መለኮታዊ አስትወጽኦ ያበረከተችው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። ሉሲፈራውያኑ ይህን ስለሚያውቁ ነው ከሃዲዎቹን እነ ግራኝን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ-አብደላ ሐሰንን፣ ደብረ ጽዮን፣ ዊሊያም ሩቶን፣ ኦባሳንጆን ወዘተ ሥልጣን ላይ አውጥተው በቅድሚያ የኢትዮጵያ እና አፍሪካ እናት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን ለማጥቃት፣ ጽላተ ሙሴን ለመንጠቅ፣ ገዳማቱንና አብያተ ክርስቲያናቱን ለማፈራረስ የተነሳሱት።
የፊንላንዱ ሚንስትር ይህን ተገቢ ያልሆነ ንግግር በሌሎች ሕዝቦች ላይ ( በአፍሪካውያን ላይ) በማሰማቱ ከሥልጣኑ ይወርድ ዘንድ ተገድዷል። ከዚህ ንግግር በእጅጉ በከፋ የዘረኝነት ቃል “የራሴ” ስለሚሉት የትግራይ ሕዝብ የተናገሩትና በተግባርም ከሚሊየን በላይ የሚሆነውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ የጨፈጨፉት አረመኔዎች፡ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ዛሬም የሥልጣኑ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ለሌላ ጭፍጨፋ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የሕዝቡ፣ የማሕበረሰቡና፣ የንግግር ተንታኙ ልሂቃን ግድየለሽነትና ደካማነት በእጅጉ አያሳዝንምን፣ አያስቆጣምን?
Blogger Comment
Facebook Comment