ረሃብ የኢትዮጵያን ትግራይ ክልል ከአመታት ጦርነት በኋላ እያንገበገበው ነው።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

“የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ እና የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ክልል እየጨመረ ያለውን የረሃብ አደጋ አስመልክቶ ሮይተርስ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም።”

አዎ! እነዚህ አረመኔዎች በቀን አምስት ጊዜ እንደምንበላው እንደኛ ግብዞቹ በትዊተር ብቅ እያሉ ከመቀበጣጠር ሌላ ምን ምላሽ ይሰጣሉ? ምንም የሚሉት ነገር የለም፣ ሁሉም በጋራ ያቀዱለትን የሕዝበ ክርስቲያኑን ዕልቂት በጸጥታ ቀጥለውበታል። ሕፃናትን ያስርባሉ፣ እናቶችን ያስደፍራሉ፣ አስከሬን ያቃጥላሉ።

ወጣቱንና ሴቱን በጥይት፣ በመድፈርና በስደት ከጨረሷቸው በኋላ አሁን ደግሞ በደንብ በተቀነባበረ መልክ ሕፃናቱንና አረጋውያኑን ቀስበቀስ በረሃብ እየጨረሷቸው ነው።

ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸውም ጽላተ ሙሴ/ታቦተ ጽዮን የሕዝቡ ደምና መቅኒ ውስጥ ነው ያለው ብለው ስለሚያምኑ ሕዝቡ በዚህ መልክ አንድ በአንድ ይወገድላቸው ዘንድ እነዚህን ጋላ-ኦሮሞ፣ ህወሓትና ሻዕቢያ ከሃዲዎች እየተጠቀሙባቸው ነው። አይቻላቸውም እንጂ ትግራይን አፍነው ሕዝቤን ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ ቆርጠው የተነሱ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው። 

ረሃቡ አንዱ የዘመቻው መሳሪያ አካል ነው።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment