በትግራይ የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎች ሊሸፈኑ ወይም ሊረሱ ይችላሉ።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

❖ አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች የቀብር ስፍራዎች እየተቃጠሉ መሆናቸውን ይጠቁማሉ!

ምንም እኮ የሚያጠራጥር ነገር አይደለም! ያው! “ሰላም” ካሉ ዘጠኝ ወር ሞላቸው፤ ነገር ግን ገለልተኛ አጣሪ ወገን ገብቶ እንዳያጣራ የተለያዩ ድራማዎችን እየሠሩ ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው። ገብቶ እንዲያጣራ መጮኽ ካቆሙም እንዲሁ ዘጠኝ ወራት አልፏቸዋል። እርኩስ የዲያብሎስ ልጆች! አይ ጋላ-ኦሮሞ! አይ ህወሓት! አይ ሻዕቢያ! አይ ጉራጌ፣ አይ ወላይታ! እናንተ አረመኔ የሉሲፈር ባሪያዎች! የአቤል ጩኸት የሰማው ኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ አያይም፣ አይሰማም፣ አያውቅም ብላችሁ ነውን?! 

እየሠራችሁ ያላችሁትን እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ለመደበቅ በየቀኑ አጀንዳ እየቀያየራችሁ በየሜዲያው ብቅ ትላላችሁ፤ አንዴ የቤተ ክህነት ጉዳይ፣ ሌላ ጊዜ የፓርላማ ውሎ፣ በተደጋጋሚ ደግሞ የግራኝ አሕመድ፣ የዶ/ር ወዳጄንህ፣ የደብረ ጽዮን፣ ጌታቸው ረዳ መግለጫ፣ የብርቱካን ከስልጣን መወገድ ቅብርጥሴ እያላችሁ ጊዜ ትገዛላችሁ?!ሰሚም ታደነዝዛላችሁ! ወገን ተነስቶ እንዳይጮኽና እንዳይታገል አፋችሁ በገንዘብ ተለጉሞ ሕዝቡን ታደነዝዛላችሁ። በተሰጣችሁ ዶላር የማዘናጊያ ጊዜ የገዛችሁ መስሏችሁ ነው? 

ምን አይነት ክፉዎች ናችሁ?! “ምግብ እንሰጣችሁ ዘንድ ከፈለጋችሁ፤ ስለተገደሉት ዘመዶቻችሁ ዝም ጭጭ በሉ፣ እኛ አልፎ አልፎ ለመርዶ እየጠራን ምግብ እንሰጣችኋለን፣ እግረ መንገዳችንንም የሉሲፈርን ሰንደቅ ከፍ እናደርጋለን!” አላችሁ አይደል?! 

ጎን ለጎን ግን ዲያብሎሳዊውን የሬሳ ማቃጠል ተግባራችሁን ቀጥላችሁበታል፤ አባቶቻችንን እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችችን እንዳንቀብራቸው እንኳን እግዚአብሔር የሰጠንን መብት ነፈጋችሁን! ማፈናቀል፣ ማሳደድ፣ ማጎር፣ ማስራብ፣ መግደል፣ መጨፍጨፍ አልበቃችሁም፤ ለሁለት ዓመታት ሁላችሁም ተናባችሁ አስከሬኑን ታቃጥላላችሁ፤ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ምን ዓይነት አርመኔዎች ቢሆኑ ነው?! 


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment