ኃይለኛ 7.2 የመሬት መንቀጥቀጥ የቀሰቀሰው የሱናሚ ማስጠንቀቂያ በአላስካ 'ፖሳይደን' የተባለው የሩሲያ ሱናሚ ቦምብ?እንደሚታወቀው፤ እ.አ.አ በ 1867 ዓ.ም ዩናይትድ ስቴትስ አላስካን ከሩሲያ በ 7.2 ሚሊዮን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ላይ ደረሳ አላስካን ወደ ግዛቶቿ ጠቀለለቻት። ዛሬ አላስካ ከ ሃምሳዎቹ/50 የአሜሪካ ግዛቶች ስድስተኛው/6ኛው ኃብታም ግዛት ለመሆን በቅታለች።ሰባት ሚሊየን ዶላር፤ አይይ!
ሩሲያውያኑን ዛሬ እንዴት እንደሚቆጫቸው! ለዚህም ነው የልጅ ልጆቻችን እንዳይረግሙን፤ ዛሬ በሀገራችን ህገ-ወጥ በሆነ መልክ የተከለሉትን የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ግዛቶች እግዚአብሔር ለሰጠው ለብሔረ አግአዚ እንጂ ለሌላ ለማንም መጤና ወራሪ ነገድ አስላፈን መስጠት የሌለብን።
❖ ለማንኛውም ኃያሉ ታቦተ ጽዮን ድንቅ ሥራውን እየሠራ ነው! ❖
Blogger Comment
Facebook Comment