የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው | ኢትዮጵያን የማያውቋት ይጠፋሉ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

  • ☆ የሉሲፈር-ዋቄዮ-አላህ ኮከብ የጽዮናውያንን ደም ለግብሩ አፈሰሰ፣
  • ☆ የሉሲፈር-ዋቄዮ-አላህ ጭፍራውን አጎለመሰ፣ የጋኔን ሃይል አለበሰ፣
  • ☆ የኢትዮጵያን ምድር በንጹሕና ድንግል ክርስቲያን ደም አራሰ፣ አረከሰ፣
  • ☆ አክሱማዊ ኢትዮጵያዊውን አፍኖ አስራበ፣ አስጠማ፣ በከለ፣ አዳከመ፣ ተቆጣጠረ፣
  • ☆ የተዳከመውን ኢትዮጵያዊ መጀመሪያ በፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ከዚያም በእምነት ከፋፈለ።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፮ እስከ ፻፲]❖❖❖

ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍና በማስራብ እንዲሁም 'እግዚአብሔር አያይም!' ብለው ሬሳ በማቃጠል ላይ ያሉትን አረመኔዎች፤ ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አሕመድን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዙን ፣ እንዲሁም ሉሲፈርን ለማንገስ ሲሉ ሕዝበ ክርስቲያኑን አፍነው የትግራይ ፈላጭ ቆራጭና ፓትርያርክ ለመሆን በመስራት ላይ ያሉትን ክፉዎች እነ ደብረ ሲዖልንና ጌታቸው ረዳን፣ ብሎም ቃኤላውያኑን የዐምሓራንና ጉራጌን ልሂቃን ሁሉ ይመለከታል፤ እግዚአብሔርን አይፈሩምና ወዮላቸው!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]❖❖❖

  • ፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
  • ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
  • ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
  • ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
  • ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
  • ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
  • ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
  • ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
  • ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
  • ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
  • ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
  • ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
  • ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
  • ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
  • ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
  • ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
  • ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
  • ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
  • ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
  • ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
  • ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
  • ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
  • ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
  • ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
  • ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
  • ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
  • ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
  • ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
  • ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
  • ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
  • ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲]❖❖❖

  • ፩ ሃሌ ሉያ። አቤቱ፥ በቅኖች ሸንጎ በጉባኤም በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ።
  • ፪ የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፥ ደስ በሚሰኙባት ሁሉ ዘንድ የተፈለገች ናት።
  • ፫ ሥራው ምስጋናና ግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።
  • ፬ ለተአምራቱ መታሰቢያን አደረገ፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው።
  • ፭ ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፤ ኪዳኑንም ለዘላለም ያስባል።
  • ፮ የአሕዛብን ርስት ይሰጣቸው ዘንድ ለሕዝቡ የሥራውን ብርታት አሳየ።
  • ፯ የእጆቹ ሥራ እውነትና ፍርድ ነው፤ ትእዛዙም ሁሉ የታመነ ነው፥
  • ፰ ለዘላለምም የጸና ነው፥ በእውነትና በቅንም የተሠራ ነው።
  • ፱ መድኃኒትንም ለሕዝቡ ሰደደ፥ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ፤ ስሙ የተቀደሰና የተፈራ ነው።
  • ፲ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ ለሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋል አላቸው፤ ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment