የአባ ሠረቀ ብርሃን መታገትና ድብቅ ሴራዎቹ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እና ተባባሪዎቹ የትግራይን የጦር ወንጀል እየሸፈኑ ነው

ይህን ጉዳይ አስመልክቶ የጭፍጨፋው አካል የሆኑት ምዕራባውያኑ በተከታታይ መረጃ እያቀበሉን ነው፤ ነገር ግን፡ ስለዚህ እጅግ በጣም አሳዛኝ ጉዳይ ቀን ተሌት መናገር የሚገባቸው የኛዎቹ መገናኛብዙኅን፣ ፓርቲዎችና የሚመለከታቸው ተቋማት ሁሉ ግን ዝም ጭጭ ማለቱን መርጠዋል። ትግራይን እንወክላለን የሚሉት ግለሰቦች፣ ተቋማት፣ ቡድኖችና 'የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች' ተሐድሶን ለማንገስ ከአዲስ አበባው ሲኖዶስ ጋር ፖለቲካዊ ድራማ ከመሥራት ይልቅ በዚህ የሬሳ ማቃጠል ጉዳይና በረሃብ እየረገፉ ስላሉት ወገኖቻችን በይበልጥ ተቆርቁረው መታየት ነበረባቸው። ግን በፍጹም ሊቆረቁሩ እንደማይችሉ በግልጽ እያየናቸው ነው፤ ዓላማቸው አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን፣ ቤተ ክርስቲያኗንና የግዕዝ ቋንቋን ማጥፋትና የቀጠሯቸውን ሉሲፈራውያን ማገልገል ነውና።

'አባ ሠረቀ ብርሃን ታገቱ' የሚለውን ወሬ ስሰማ፣ እኝህ ሰው የድራማው አካል ከሆኑት የተሐድሶ ታጋዮች መካከል አንዱ መሆናቸውን ነበር ዜናው ያረጋገጠለኝ። ይህ የሬሳ ቃጠሎ ዜና ልክ ሲወጣ ሲኖዶሱን ወደ መቐለ እንዲጓዝ አዘዙት፣ ቀጥሎም በስልት ተሐድሶው የደብረ ሲዖል ደቀ መዝሙር ሠረቀ ብርሃን በስልት ወደ አዲስ አበባ እንዲሄዱና የሐሰት የእገታ ድራማ እንዲሠሩ ተደረጉ። እንግዲህ የትግራይን ዲያስፖራ ከዚህ የመቐለ ተሐድሶ ስብስብ ጎን እንዲቆም ማድረጊያ ስልት መሆኑ ነው።

ሻዕቢያ፣ ህወሓት፣ ኦነግ/ብልጽግና እንዲሁም ብአዴን ሁሉም በጋራ መስራታቸውን ይህ አሳዛኝና ዘግናኝ የሬሳ አካል ማቃጠል ዜና እንዲሁም የቤተ ክህነቱ ድራማ እና የጨፍጫፊዎቹ የአረመኔዎቹ የእነ ግራኝ አሕመድ ዓሊ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ-አብደላ-ሐሰንና ደብረ ሲዖልን ፀረ-አክሱም ጽዮን ሤራ በደንብ ነው የሚያረጋግጥልን።
"ኢትዮ ፎረም” ላይ ያለውን ዜና አካፍሎናል። የጉዳዮቹና የርዕሰ ዜናዎቹን ቅደም ተከተል ልብ እንበል። ይህን አሳዛኝ የቀብር ስፍራዎች መቃጠል የሚመለከተውን ጉዳይ የመጨረሻ ጉዳይ አድርጎ ነው ያቀረበው። በጋዜጠኝነትና ሜዲያው ዓለም አንድ ዜና የመጨረሻ ዜና ወይንም በአስረኛው ገጽ ላይ የሚቀርብ ከሆነ 'አንገብጋቢ ጉዳይ' አይደለም ማለት ነው። እንደው “ስለጉዳዩ አውስተን ነበር ለማለት ከመፈለግ ሌላ ተገቢውን ትኩረት ለመስጠት ካለመፈለግ የተነሳ ነው። እንዳልኩትም፤ ያው ቅድሚያ መሰጠት የሚገባውን ይህን ጉዳይ ትተው ሁሉም በቤተ ክህነቱ እንዲሁም በእነ ጌታቸውና ግራኝ ከንቱ ድራማዎች ላይ እንዲጠመድ ተደርጓል። 

ስለዚህ የቀብር ሥፍራዎች መቃጠል ጉዳይ፤ እንኳንስ ከትግራይ የሆኑት መገናኛ ብዙኅን፤ ሌላው 'ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል መገናኛ ብዙኅን፣ ግለሰብና ተሟጋች ሁሉ ያለማቋረጥ ተገቢውን ትኩረት ሰጥቶ ሊናገርበት በተገባ ነበር። ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔትም ሊፈትነን ሰላሰብ ሊሆን ይችላል ይህን ጉዳይ ያስታወሰን። አዎ! በዙሪያችን ያሉትን መገናኛ ብዙኅን እንዳስስ፤ የዚህን አሳዛኝ ጉዳይ ክብደት ተረድተው ባግባቡ ለመዘገብ የተነሱ መገናኛ ብዙኅን የሉም። 

ምንም እኮ የሚያጠራጥር ነገር አይደለም! ያው! “ሰላም” ካሉ ዘጠኝ ወር ሞላቸው፤ ነገር ግን ገለልተኛ አጣሪ ወገን ገብቶ እንዳያጣራ የተለያዩ ድራማዎችን እየሠሩ ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው። ገብቶ እንዲያጣራ መጮኽ ካቆሙም እንዲሁ ዘጠኝ ወራት አልፏቸዋል። እርኩስ የዲያብሎስ ልጆች! አይ ጋላ-ኦሮሞ! አይ ህወሓት! አይ ሻዕቢያ!  እናንተ አረመኔ የሉሲፈር ባሪያዎች! የአቤል ጩኸት የሰማው ኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ አያይም፣ አይሰማም፣ አያውቅም ብላችሁ ነውን?! 


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment