ይህ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ ለስላቭ ወንድሞቹ ምን ያህል ጥላቻ ቢኖረው ነው? በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አሜሪካ የጃፓን ዝርያ ያላቸውን አሜሪካውያንን በማጎሪያ ካምፖች ውስጥ አስቀምጣቸው ነበር። ይህ ትልቅ ቅሌት ነበር፤ ምክኒያቱም በወቅቱ በአሜሪካና ብሪታኒያ ጋር ጦርነት ውስጥ ገብታ የነበረችው ጃፓን ብቻ አልነበረችም፤ እንዲያውም በከፍተኛ ደረጃ ጣልያንና ጀርመን ነበሩ። ነገር የጣልያንና የጀርመን ዝርያ ያላቸው አሜሪካውያን በጭራሽ አልተነኩም። ዛሬ አሜሪካ የጃፓን ዝርያ ባላቸው ዜጎቿ ላይ ለፈጸመችው ወንጀል በይፋ ይቅርታ ጠይቃ ከአንድ ቢሊየን በላይ ካሳ ለመክፈል በቅታለች። አይ ዘረኝነት! አቤት ጎሠኝነት።
መጤዎቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ጋላ-ኦሮሞዎችም ተመሳሳይ የጎሠኝነት ጋኔናንቸውን ነው ለኢትዮጵያ ብዙ ደም ባፋሰሱትና ለግንባታዋና ማንነቷ መጠን የለሽ አስተዋፅዖ ባበረከቱት በትግራይ ተወላጆች ላይ እያራገፉ ግፍ በመስራት ላይ ያሉት።
ዛሬም እነ ጌታቸው ረዳ ውስኪ እየተራጩና ከእነ እዳንች አበቤ ጋር እየሸረሞጡ ባሉበት ወቅት በሑመራ፣ በአዲስ አበባ፣ በናዝሬት፣ በጂማ፣ በአሰላና ሌሎች ብዙ ቦታዎች በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ትግርኛ ተናጋሪ ወገናችን በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ እየማቀቁ ነው። መላዋ ትግራይ አንድ የማጎሪያ ካምፕ ነች።
የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በጋራ የጀመሩት ሻዕብያ፣ ህወሓት እና ኦነግ/ብልጽግና ዛሬም አብረው በጋራ እኵይ ስራቸውን ቀጥለውበት ሕዝቤን በማስራብ ላይ ናቸው።
እንግዲህ እነዚህ ቅጥረኞች አብረው በጋራ ጦርነቱን መጀመራቸውን የሚያረጋግጥልን መረጃ በትናንትናው ዕለት ወጥቷል። በዚህም የምግብ እርዳታውን ማዞር አስመልክቶ በወጣው መረጃ፤
- የኦነግ/ብልጽግና ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ፷/60 በመቶ የሚሆነውን ለትግራይ የተላከ የእርዳታ ምግብና ዘይት ሰርቋል
- ሻዕቢያ ፳/20 በመቶ የሚሆነውን ለትግራይ የተላከ የእርዳታ ምግብና ዘይት ሰርቋል
- ህወሓት ፳/20 በመቶ የሚሆነውን ለትግራይ የተላከ የእርዳታ ምግብና ዘይት ሰርቋል
- እንግዲህ ሉሲፈራውያኑ አስቀድመው በጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያና ህወሓት እርዳታ ኢትዮጵያን ለሁሉም ነገር እንደ አንድ ትልቅ የ ቤተ ሙከራ ቦታ አድርገዋት ነበር ማለት ነው።
እነዚህ ሦስት ከሃዲ፣ ወንጀለኛና አረመኔ ቡድኖች እንዲሁም አጋሮቻቸው ሁሉ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ላደረሱት ግፍና መከራ አንድ በአንድ በእሳት ይጠረጉ ዘንድ ግድ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment