✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
❖❖❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱፥፳፪]❖❖❖
"በቶሎ ወደዚያ ሸሽትህ አምልጥ፤ ወደዚያ እስክትደርስ ድረስ ምንም አደርግ ዘንድ አልችልምና። ስለዚህም የዚያች ከተማ ስም ዞዓር ተባለ" (ዞዓር ትንሽ ቦታ ማለት ነው)።
እኛም፤ “ከሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ በቶሎ ውጡ!” ማለት ከጀመርን ቆይተናል። ጆሮ ያለው ይስማ! 'በካሊፎርኒያ ገዳም እንሠራለን' ብለው ለሚያልሙት ግብዞች በጣም አዝናለሁ። በሰዶም ዜጎች ላይ ተቃውሞቻቸውን በማሰማት ላይ ያሉትን የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችንን ድምጽ እንኳን መስማት መቻል ነበረባቸው። ደንቁረዋል! ታውረዋል!
Blogger Comment
Facebook Comment