መንፈሳዊ ውጊያ | ላስ ቬጋስ ከተማ 'ግዑዝ አካላት' (Alien) 911' ስልክ ጥሪ ሃሰት አይደለም!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

"የሰዶምና ገሞራ ላስ ቬጋስ ከተማ 'ግኡዝ አካላት' (Alien) 911' ስልክ ጥሪ ሃሰት አይደለም" በማለት ምንጮች ይናገራሉ። ታዲያ ምን ተፈጠረ?

የላስ ቬጋስ ቤተሰብ "በጓሮቻቸው ውስጥ ሰው የሚመስሉ ግኡዝ አካላትን አይተናል" ብለው በ911 የስልክ ጥሪ ላይ የተደረገውን የምርመራ ሂደት በቅርብ የሚከታተሉ ምንጮች ድርጊቱ የውሸት ነው ብለው ባያምኑም ታሪኩ በስፋት ከተሰራጨ ከሳምንት በኋላ ብዙ ጥያቄዎች ይቀራሉ።

 Sources close to the investigation involving a 911 call where a Las Vegas family claimed to see aliens in their yard do not believe the incident was a hoax, but a week after the story went viral, many questions remain.

“911” አሜሪካንና ዓለምን የለወጠና በባቢሎን ኒውዮርክ ላይ የሽብር ጥቃት የተፈጸመበት የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት ነው።

ሰሞኑን ስለእነዚህ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን በቅጡ ያልተረዷቸው ግኡዝ በራሪ አካላት ብዙ እየተወራ ነው። እነዚህ ግኡዝ አካላት ፊልም ላይ የሚያሳዩን ኤልየኖች ግን በጭራሽ አይደሉም። ስውር የሆነ ኃይለኛ መንገሳዊ ጦርነት በዓለማችን እየተካሄደ ነው።

ቅዱሳን መላዕክቱ፣ አባቶቻችን እነ ሔኖክ፣ ኤልያስና ቅዱስ ያሬድ ለሰማዕትነት ከበቁት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ጋር ሆነው ይህን ስውር ጦርነት በሉሲፈርና ጭፍሮቹ ላይ በማካሄድ ላይ ናቸው። የዓየር ንብረት ለውጥ፣ አውሎ ንፋስ፣ ጎርፍ፣ ነጎድጓድ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ጦርነት፣ ጭፍጨፋ፣ ግድያ፣ ወረርሽኝ ሁሉ የስውሩን መንፈሳዊ ጦርነት መጧጧፍ ያረጋግጡልናል።

በእነዚህ በያዝናቸው ቀናት ከእነ ቅዱስ ያሬድ የሰሜን ኢትዮጵያ ተራሮች የሚነሱት አውሎ ነፋሶች የግራኝን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በመርዳት ላይ ያሉትን ፓኪስታን እና ሕንድን በማመስ ላይ ናቸው። የአሜሪካ የደቡብ ግዛቶችም በከፍተኛ የአየር ሙቀት እየነደዱ ነው

✞ ዋናው ውጊያ መንፈሳዊ ነው ፥ መጽሐፈ ሔኖክን፣ ትንቢተ ሕዝቅኤልን እና ራዕይ ዮሐንስን እናንብብ!

❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]❖

"መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።"

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment